Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

February 2018

ልምዓት መስኖ ንቁጠባዊ ዕብየት!

ልምዓት መስኖ ንቁጠባዊ ዕብየት! ሲዒድ መሓመድ ንስራሕቲ ሕርሻ ዝምችው   መልከዓ ምድሪ  ከምዘለዋ ብዝተፈላለየ መልክዕ ክግለፅ ከምዝነበረ ፍሉጥ እዩ፡፡  ኮይኑ ግና ቅድሚ 1983 እቲ  ዘለዋ ናይ ሕርሻ መሬትን ካልኦት ናይ  ተፈጥሮ ሃፍትታትን  ናብ…
Read More...

በታሪካዊ አስገዳጅ ሁኔታ የመጣ ሥርዓት

በታሪካዊ አስገዳጅ ሁኔታ የመጣ ሥርዓት ኢብሳ ነመራ ኢትዮጵያ ከፌደራላዊ የመንግስት ስርአት ጋር ከተዋወቀች 23 ዓመታት ተቆጥረዋል። ኢትዮጵያ በደርግ ውድቀት ማግስት በተቋቋመው የሽግግር መንግስት ወቅት ነበር ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ራሳቸውን በራሳቸው የሚያስተዳድሩበትን…
Read More...

የማይደበዝዝ ጉልህ አሻራ

የማይደበዝዝ ጉልህ አሻራ ኢብሳ ነመራ ኢትዮጵያን በቡራቡሬ ትመሰላለች። አንዳንዶች ኢትዮጵያን ሲገልጹ እንደነብር ቡራቡሬ ይሏታል። ኢትዮጵያ ከሰማንያ በላይ የተለያዩ ቀለማት ያላት ሀገር ሆና ሳለ፣ የሁለት አይነት ቀለማት ቡራቡሬ በሆነው ነብር የምትመሰልበት ምክንያት ግን አይገባኝም።…
Read More...

እውን የትግራይ የበላይነት አለን?(ክፍል ሁለትና የመጨረሻው)

እውን የትግራይ የበላይነት አለን?                                                   ቶሎሳ ኡርጌሳ (ክፍል ሁለትና የመጨረሻው) በክፍል አንድ ፅሑፌ ላይ ስለ ትግራይ ብሔር ማንነት በጥቂቱ ጠቃቅሻለሁ። ቀሪው የማንነቱ አካል በዚህ ክፍል የሚቀርብ…
Read More...

እውን የትግራይ የበላይነት አለን?(ክፍል አንድ)

እውን የትግራይ የበላይነት አለን?                                                   ቶሎሳ ኡርጌሳ (ክፍል አንድ) “እንዴት?” አሉኝ፤ አዛውንቱ አቶ ይመር መሸሻ፤ ድምፃቸውን ጎላ አድርገው በቁጣ መንፈስ። አልደነገጥኩኝም። ለዓመታት አሳምሬ…
Read More...

የህዝባዊው ኃይል ዕለት

የህዝባዊው ኃይል ዕለት                                                    ዘአማን በላይ እነሆ የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ቀን ከየካቲት 1 ቀን 2010 ዓ.ም እስከ የካቲት 7 ቀን 2010 ዓ.ም ድረስ ለስድስተኛ ጊዜ በመከበር ላይ ይገኛል። ዕለቱ…
Read More...

በደብረ ብርሃን ከተማ በዋሻ ውስጥ በጥንቁልና ተግባር የተሰማሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የካቲት 2/2010 በሰሜን ሸዋ ዞን ደብረ ብርሃን ከተማ በተፈጥሮ ዋሻ ውስጥ ተሸሽገው በጥንቁልና ተግባር የተሰማሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ። በከተማው በተለያዩ ጊዜያት አራት ሰዎችን በአሰቃቂ ሁኔታ ገድለው ዘርፈዋል በሚል የተከሰሱ ሁለት ወንጀለኞችም በዕድሜ ልክ ጽኑ እስራት…
Read More...

የካቲት ወር የኢትዮጵያውያን የነፃነት ምልክት ነው

የካቲት ወር የኢትዮጵያውያን የድልና የነፃነት ተምሳሌት መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ገለጸ። ጽህፈት ቤቱ በሳምንታዊ የመንግስት አቋም መግለጫው እንዳመለከተው ኢትዮጵያውያን ለአፍሪካውያን ብሎም ለጥቁር ህዝቦች የነፃነት ብስራት የሆኑበት የአድዋ ድል የተገኘው በወርሃ…
Read More...

ሓድነትና ኣጠናኺርና ንቅድሚት ንመርሽ

ሓድነትና ኣጠናኺርና ንቅድሚት ንመርሽ ሲዒድ መሐመድ ኣብ ቀርኒ ኣፍሪቃ ከባቢ ቀይሕ ባሕሪ ካብ ዝተፈላለያ ሃገራት ተኣኻኺቡ ዘሎ  ወትሃደር ኣብ'ቲ ከባቢ ዝልዓለ ስግኣት ይፈጥር ከምዘሎ ተንተንቲ ሰላምን ፀጥታን ይገልፁ ኣለዉ፡፡ እቲ ኣብ የመን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy