Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

March 2018

ህዳሴው ግድብና ሰባተኛ ዓመቱ

ህዳሴው ግድብና ሰባተኛ ዓመቱ                                                   አባ መላኩ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሰባተኛ ዓመቱን እያከበረ ይገኛል – መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም። በዚህ ወቅት መላው የኢትዮጵያ ሕዝብ ላለፉት ሰባት ዓመታት…
Read More...

ታላቅ ይቅርታ እና ታላቅ አድናቆት – ለ#ደመቀ መኮንን#

ታላቅ ይቅርታ እና ታላቅ አድናቆት - ለ#ደመቀ መኮንን# በአዱኒስ ሰንበቶ /ከሜኒያፖሊስ/ በቅድሚያ እስከዛሬ ድረስ ምን ዓይነት ሰብዕና እንዳልዎት በሚገባ አለመረዳቴ በራሴ አዝኛለሁ፡፡ እርግጠኛ ነኝ! በርካቶች የኔን ስሜት እንደሚጋሩት አምናለሁ፡፡ ከዚህ ባለፈ አቶ…
Read More...

            ለጋራ ቤታችን የሚበጅው…

            ለጋራ ቤታችን የሚበጅው… ወንድይራድ ኃብተየስ ከቅርብ ጊዜ ጀምሮ የምናስተውላቸው አንዳንድ መደነቃቀፎች  ኢህአዴግዊ ባህሪያት፤ ኢህአዴግዊ ባህሎች አይደሉም ሲሉ በርካቶች ሲናገሩ አድምጠናል፤ ጽፈውም አንብበናል። እርግጥ ነው የምናስተውላቸው…
Read More...

ከመጸጸት በፊት

ከመጸጸት በፊት                                                                ይልቃል ፍርዱ    በሀገራችን የተለያዩ አካባቢዎች የተፈጠሩ የሰላም መደፍረሶችና ተከትሎ እየተደረጉ ባሉ ሕግና መስመርን ባለፉ ሁኔታዎች ላይ ይበልጥ ቤንዚን…
Read More...

የሴቶች ጉዳይ ሲታሰብ

የሴቶች ጉዳይ ሲታሰብ                                                               ዋኘው መዝገቡ አለም አቀፍ የሴቶች ቀን በመላው ሀገራችን በተለያዩ ዝግጅቶች በደመቀ ሁኔታ ተከብሮአል፡፡ በመንግስት መስሪያ ቤቶች፤በትምህርት…
Read More...

ከጊዜያዊ ግጭቱ ጀርባ ነባሩ አብሮነትም ይታወስ

ከጊዜያዊ ግጭቱ ጀርባ ነባሩ አብሮነትም ይታወስ አለማየሁ አ. ባለፉት ሁለት ዓመታት በተወሰኑ የሃገሪቱ አካባቢዎች ማንነትን መሰረት ያደረጉ ግጭቶች አጋጥመዋል። የግጭቶቹ መንስኤ ከማንነትና ከወሰን ይገባኛል ጥያቄ ጋር የተያያዘ ነው። ከእነዚሀ መሃከል በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን…
Read More...

ገና እናድጋለን: እንበለፅጋለንም።

ገና እናድጋለን: እንበለፅጋለንም።                                                                ዋኘው መዝገቡ ሀገራችን በታሪክዋ ውስጥ ታይቶ በማይታወቅ የመሰረተ ልማት እድገትና የኢኮኖሚ ስርነቀል ለውጥ ውስጥ ትገኛለች፡፡ በሀገር ደረጃ እጅግ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy