Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

March 2018

ጉዳቱ ምንድን ነው?

ጉዳቱ ምንድን ነው?                                                           ዘአማን በላይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተግባራዊ ከሆነ ጀምሮ አንፃራዊ ሰላም ማግኘት ተችሏል። ትናንት በአንዳንድ አካባቢዎች የነበረው የሰላም እጦት ከአዋጁ ወዲህ መሻሻል…
Read More...

ብርሃን ፈንጣቂው

ብርሃን ፈንጣቂው                                                     ቶሎሳ ኡርጌሳ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በአዳዲስ ወቅታዊ ሁኔታዎች ራሱን እየገለፀ ነው። በአንድ በኩል የህዳሴው ችቦ በሀገር ውስጥ መዘዋወሩ ብርሃን ሰጪነቱን፣ በሌላ በኩል ደግሞ…
Read More...

የስልጣን ተሸባቢዎቹ…

የስልጣን ተሸባቢዎቹ…                                                      ዘአማን በላይ ከመሰንበቻው በሀገር ውስጥ በሰላማዊ መንገድ ለመንቀሳቀስ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የባህር መዝገብ ተመዝግበው የሚንቀሳቀሱት ሰማያዊና መኢአድ የተሰኙ የፖለቲካ…
Read More...

ሰላምና ልማት፤ እጅና ጓንት

ሰላምና ልማት፤ እጅና ጓንት ስሜነህ ሃገራችንን ወደኋላ መለስ ብለን ስንቃኝ በርካታ የጦርነት ታሪኮችን እናገኛለን፡፡ አንዳቸውም የጦርነት ታሪኮች ግን በኢትዮጵያውያን ግፊት የተከሰቱ አልነበሩም፤ በተለያዩ ጊዜያት ሃገሪቱን ለመበተን ከውስጥና ከውጭ…
Read More...

ለህዝብ ፍላጎት የተንበረከከ ስርአት

ለህዝብ ፍላጎት የተንበረከከ ስርአት   ዮናስ ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት 26 ዓመታት፣ በኢፌዴሪ መንግሥት እየተመራች ሁሉም በየደረጃው ተጠቃሚ የሆነበት መሠረተ ሰፊ፣ ፈጣንና ተከታታይ እድገት በማስመዝገቧ ለዘመናት የዘለቀው አሉታዊ ገጽታዋ ተቀይሯል፡፡ በአሁኑ…
Read More...

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከአንቀጽ 24:4 አኳያ

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከአንቀጽ 24:4 አኳያ ስሜነህ የአገር መከላከያ ሚኒስትርና የብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት ጸሐፊ አቶ ሲራጅ ፈጌሳ ዓርብ ታኅሳስ 27 ቀን 2010 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ፣ በፌዴራልና በክልል…
Read More...

“ቦታ” ለህዝብ ጥቅም እና ለህዝብ ጥቅም ብቻ

“ቦታ” ለህዝብ ጥቅም እና ለህዝብ ጥቅም ብቻ ዮናስ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) አንደኛ ደርጅታዊ ጉባኤ የተካሄደበት ወቅት የሶቭየት ካምፕ መፈረካከስ የጀመረበት፤ እንደዩጉዝላቪያ ያሉ የብዙ ብሔሮች አገሮች መበታተንና እርስበርስ…
Read More...

ከደባው ራሳችንን እንታደግ

ከደባው ራሳችንን እንታደግ                                                          ታዬ ከበደ አንዳንድ ስግብግብ ነጋዴዎች የአስኳይ ጊዜ አዋጁን ምክንያት በማድረግ የማይገባ ጥቅም ለማግኘት ሲሉ ሆን ብለው የመሰረታዊ ሸቀጦች እጥረት እንደተፈጠረ…
Read More...

የክልሉ ወጣቶች ለሚያነሷቸው ችግሮች ፈጣን መፍትሄ ለመስጠት አቋም ተይዟል-ብአዴን

የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ባካሄደው ግምገማ የክልሉ ወጣቶች ለሚያነሷቸው ችግሮች ፈጣንና ተጨባጭ መፍትሄ ለማበጀት አቋም መያዙን  የንቅናቄው ሊቀ-መንበር አቶ ደመቀ መኮንን አስታወቁ። የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ለሶስት ሳምንታት ግምገማ አካሄዷል። የውስጠ ድርጅት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy