Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

March 2018

እንዳንዘናጋ…!

እንዳንዘናጋ…!                                                    ቶሎሳ ኡርጌሳ ፅንፈኛው ኃይል በሀገራችን ውስጥ የተለያዩ የአድማ ጥሪዎች ሲያስተላልፍ ነበር። ግና አልቀናውም። የአድማ ጥሪው አልተሳካም። ህዝቡ የሰላምን ዋጋ በሚገባ እየተገነዘበ ነው።…
Read More...

የዘላቂ ወዳጅነትም ዋጋ ይታወስ

የዘላቂ ወዳጅነትም ዋጋ ይታወስ አለማየሁ አ ባለፉ ሁለት ዓመታት በተወሰኑ የሃገሪቱ አካባቢዎች ማንነትን መሰረት ያደረጉ ግጭቶች አጋጥመዋል። የግጭቶቹ መንስኤ ከማንነትና ከወሰን ይገባኛል ጥያቄ ጋር የተያያዘ ነው። ከእነዚሀ መሃከል በአማራ ክልል ሰሜን ጎንደር ዞን ከቅማት የማነነት…
Read More...

ሠላም ለራስ ነው

ሠላም ለራስ ነው ኢብሳ ነመራ የሰው ልጅ በህይወት የመኖር ፍላጎት የተሰጠው ሳይሆን አብሮት የተፈጠረ ደመነብስዊ ነው። ሌሎች ሰብአዊ መብቶችና ፖለቲካዊ ነጻነቶች የመነጩት ከዚህ ሰዎች ያለ ምርጫ ከሚመርጡት በህይወት የመኖር ፍላጎት ነው። የሰው ልጆች በህይወት የመኖር ደመነብሳዊ…
Read More...

ከየት ነው ሳይሆን ማን ነው?

ከየት ነው ሳይሆን ማን ነው? አለማየሁ አ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትርና የገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ ሊቀመንበር ሃይለማርያም ደሳለኝ በገዛ ፍቃዳጀችው ከሃላፊነታቸው ለመነሳት ጥያቄ ካቀረቡ ሁለተኛ ወራቸውን ይዘዋል። ኢህአዴግ ከድርጅቱ ሊቀመንበርነት የመነሳት ጥያቄያቸውን ተቀብሏቸዋል።…
Read More...

‘…እንዴት ነፃ ልውጣ?’

‘...እንዴት ነፃ ልውጣ?’                                                   ዘአማን በላይ በግራ እጇ አንጓ አካባቢ ክብ የኢፌዴሪ መንግስት ባንዴራን አጥልቃለች። በቀኝ እጇ ደግሞ ህገ መንግስታችንን ይዛለች። ጠይምና የደም ግባት ያላት ድንቡሽቡሽ ታዳጊ…
Read More...

የቻይና ኩባንያ በኦጋዴን ነዳጅ አገኘ

ቃለየሱስ በቀለ በሶማሌ ብሔራዊ ክልል በኦጋዴን ተፋሰስ ውስጥ በነዳጅ ፍለጋና ልማት ሥራ የተሰማራው ፖሊጂሲኤል የተባለው የቻይና ኩባንያ የተፈጥሮ ጋዝና ዘይት ክምችት እንዳገኘ ታወቀ፡፡ በ2005 ዓ.ም. ከማዕድን ሚኒስቴር ጋር የነዳጅ ፍለጋና ልማት ስምምነት ተፈራርሞ…
Read More...

ማንም መጣ ማን…

ማንም መጣ ማን… አባ መላኩ ኢህአዴግን  ስኬታማ ካደረጉት አሰራሮች መካከል ውሳኔዎች  በጋራና በመመካከር ማሳለፍ መቻላቸው እንዲሁም ለድርጅቱ ውሳኔዎች ተፈጻሚነት  ሁሉም አመራርና አባላቱ የሚችሉትን ያህል ርብርብ ማድረግ መቻላቸው ነው። እውነቱን እንነጋገር ከተባለ  የኢትዮጵያ ዕጣ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy