Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

March 2018

የሰላምና የልማት ህዝባዊ ኮንፍረንስ በመቐለ ሊካሄድ ነው

ከሁሉም ክልሎች የተወጣጡ የማህበረሰብ ተወካዮች የሚሳተፉበት የሰላምና የልማት ህዝባዊ ኮንፍረንስ ከመጋቢት 19 2010 ዓ.ም ጀምሮ በመቐለ ከተማ እንደሚካሄድ ተገለጸ። በትግራይ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ የሚዲያዎች አቅም ልማት ግንባታና ኮሙዩኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው…
Read More...

ኩላትና ንሰላም ንሕበር !

ኩላትና ንሰላም ንሕበር ! ስምረት ገ/ዝጊ ኣፍሪቃዊያን ተንተንቲ  ፖለቲካ ሓደሓደ ሃገራት ካብ ኣፍሪካ ዝረኽቡዎ ዘይተኣደነ ረብሓ ንምዕቃብ ክብሉ ብሽም ሓገዝን ዲሞክራስን ዝልእኽዎም ትካላትን ጥንኩር መሓውር ስለያኦምን ብምጥቃም ኣፍሪካ ማእኸል ጎንፂ ንክትኾን…
Read More...

የገነገነው  ፀረሰላም ንቅናቄ…!

የገነገነው  ፀረሰላም ንቅናቄ…! ነጻነት አምሃ ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት የተገኙ  ኢኮኖሚ፤ ማህበራዊና ፖለቲካዊ ስክቶች የህዝቡን ተጠቃሚነት በየደረጃው እያረጋገጡ የመጡ ቢሆንም መልካም አስተዳደርን ከማረጋገጥ አንፃር ሙሉእነት…
Read More...

ኢህአዴግ ራሱን ሆኖ የጀመረውን መድረክ በአሸናፊነት ይወጣ ዘንድ

ከሲፈን አቲናፍ በማህበራዊ ሚዲያ ደንበኝነቴ በየእለቱ የተለያዩ ሚዲያዎችን ሲጎበኝ በርካታ ሃሳቦች ሲንሸራሸሩ አያለሁ፡፡ በየእለቱ በብዙ ሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎችና ቡድኖች ፓለቲከኞችን፤ ባለፀጎችን፤ ታዋቂ ሰዎችን፤ የሀገራት መሪዎችን እንዲሁም ፓርቲዎችን ሲክቡ፤ ሲንዱ፣ ሲያወግዙና…
Read More...

የሰላሙ ዳኛ

የሰላሙ ዳኛ                                                           ደስታ ኃይሉ የሰላም አስፈላጊነት ጥያቄ ውስጥ የሚገባ አይደለም። የአዲሲቷ ኢትዮጵያ ተስፋ ከልማት ጋር ነው። ዘላቂ ሰላም ከሌለን እንደ አገር የህልውና ጉዳይ አድርገን የያዝነውን…
Read More...

በዚህ ባንደራደር!

በዚህ ባንደራደር!                                                        ይሁን ታፈረ ወጣቶች የዚህ አገር አፍላ አቅም ናቸው። ይህን የተገነዘበው መንግስት የወጣቶችን ተጠቃሚነት አቅም በፈቀደ መጠን እውን እያደረገ ነው። ግን ተጠቃሚነታቸውን ይበልጥ…
Read More...

ለዘላቂው መፍትሔ…

ለዘላቂው መፍትሔ…                                                       ደስታ ኃይሉ ሰሞኑን የብሄራዊ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ወቅታዊ መግለጫ ሰጥቷል። በዚህም በአሁኑ ጊዜ በድርቅ ሳቢያ በአገራችን እርዳታ የሚያስፈልገው ህዝብ ቁጥር 7 ነጥብ 8…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy