Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

March 2018

Hartuu Agamsa

Hartuu Agamsa Lammii Waaqee Qabeenyi biyya tokko qabeenya haarka lammiilee keessa argamu dhaa. Ummanni osoo hiyyuummaa keessa jiru, biyyi ykn mootummana duureessa ta’u hindandayu.…
Read More...

ሰባተኛው ሻማ

ሰባተኛው ሻማ                                                     ቶሎሳ ኡርጌሳ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ መጋቢት 24 ቀን 2010 ዓ.ም ስራው የተጀመረበት 7ኛ ዓመት ይከበራል። ጉባ ወረዳ የሚገኘውና የሀገራችን ህዝቦች እንደ ዓይናቸው ብሌን…
Read More...

የቦርዱ መንገድ

የቦርዱ መንገድ ዳዊት ምትኩ አገራችን ያወጀችው የአስቸከይ ጊዜ አዋጅ መርማሪ ቦርድ ተቋቁሞ ስራ ጀምሯል። የቦርዱ ተደራሽነት በመላው አገራችን ሲሆን፤ ቦርዱ የሚደርሰውን ጥቆማ መሠረት በማድረግ ችግሩ የተፈጠረበት ቦታ ድረስ በመሄድ ምርመራ ያደርጋል። ለዚህም ከኅብረተሰቡ ጥቆማ…
Read More...

አንጓው ጉዳይ

አንጓው ጉዳይ ገናናው በቀለ አገራችን ውስጥ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ እየተከናወነ ነው። ለዚህም እየታየ ያለው ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ማስረጃ ነው። ይሀን እንጂ በዚህ ሂደት ላይ ሆነን ህገ-መንግስቱን በማስከበር የህግ የበላይነት ማረጋገጥ አሁንም ቢሆን ወሳኝ ነው። የህግ…
Read More...

መለኪያው ምን ይሆን?

መለኪያው ምን ይሆን? ዳዊት ምትኩ የሰላም ዋጋ መለኪያ የለውም። በተለይም እንደ እኛ በማደግ ላይ ለሚገኝ ማህበረሰብ ትርጉሙ ከፍተኛ ነው። የአንድ ቀን ሰላም መስተጓጎል ሊያስከትልብን የሚችለውን ሁለንተናዊ ጫና እንገነዘባለን። ሰላም አርሶ ለማምረት፣ አምርቶ ለመጠቀም፣ ተጠቅሞም…
Read More...

…አይገልፀንም!

...አይገልፀንም!   ገናናው በቀለ ኢትዮጵያ በቅርቡ ከሶማሌ ላንድ ጋር በተፈራረመችው የወደብ አጠቃቀም በተመለከተ ከሶማሊያ በኩል ጣልቃ እንደገባች ተደርጎ የሚገለፁ ሁኔታዎች አሉ። እርግጥ ከወደብ አጠቃቀም ጋር በተያያዘ የጅቡቲ ወደብ ቅድሚያ ያለው ቢሆንም፤ አገራችን ሌሎች አማራጭ…
Read More...

የአጋም መጥረጊያ

የአጋም መጥረጊያ ለሚ ዋቄ የአንድ ሃገር ሃብት በእያንዳንዱ ዜጋ እጅ ያለ ሃብት ነው። ድሃ ህዝብ ኖሮ ባለጸጋ ሃገር ወይም መንግስት ሊኖር አይችልም። ህዝብና  ሃገር አብረው ይበለጽጋሉ፣ አብረው ይደኸያሉ፤ አብረው ይጠፋሉ፣ አብረው ይዘልቃሉ። ህዝብና መንግስት የአንድ ነገር ሁለት ፊት…
Read More...

መንግስት አልባ ሀገር…?!

መንግስት አልባ ሀገር…?!                                                        ዘአማን በላይ “የአበራሽን ጠባሳ ያየ፣ በእሳት አይጫወትም” ይላል የሀገራችን ሰው—የእሳትን አደገኛነት ሲገልፅ። እሳት ምናልባት ህይወትን ካላጠፋ ቢያንስ በሰውነታችን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy