Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

March 2018

የእሥረኞች መፈታት እንድምታ !!

የእሥረኞች መፈታት እንድምታ !! ዋኘው መዝገቡ መንግስት በተለያየ ምክንያት ታስረው በፍርድቤት ጉዳያቸው ቀርቦ ተከራክረው ተፈርዶባቸው በእስር ቤት ይገኙ የነበሩ እንዲሁም ጉዳያቸው በፍርድቤት ገና ውሳኔ ያላገኘና በቀጠሮ የሚመላለሱትን ጨምሮ የተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎችን ጋዜጠኞችን ክሳቸው…
Read More...

            ሥልጣንን በፈቃደኝነት መልቀቅ ይለመድ

            ሥልጣንን በፈቃደኝነት መልቀቅ ይለመድ ዋኘው መዝገቡ ከሰሞኑ የጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ የስራ መልቀቂያ ደብዳቤ ማስገባት የሀገር ውስጥና የውጭውም አለም ሚዲያ የመነጋገሪያ ርእሰ ሆኖ ከረመ፡፡ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ባልተለመደባት ሀገርና አሕጉር…
Read More...

የዴሞክራሲ ዕድገት ግንባታ በኢትዮጵያ

የዴሞክራሲ ዕድገት ግንባታ በኢትዮጵያ አባ መላኩ ኢትዮጵያ በህዝቦች መፈቃቀድ ላይ መሠረት ያደረገ ጠንካራ ዴሞክራሲያዊ መንግሥት  መገንባት በመቻሏ ዘላቂነት ያለው ሠላም በውስጥ ብቻ ሳይሆን በአፍሪካ በተለይ በቀንዱ አካባቢ እንዲሰፍን ጉልህ ሚና በመጫወት ላይ…
Read More...

የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ትግበራ

የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ ትግበራ ወንድይራድ ኃብተየስ ድህነትና ኋላ ቀርነት የኢትዮጵያ ሕዝቦች ዋነኛ ጠላት መሆናቸው ጥልቅ  ግንዛቤ እየተያዘበት የመጣ ሃቅ ነው፡፡ በዓለማችን በልማት ወደ ኋላ በቀሩ  በርካታ አገራት ህዝቦች ዘንድ የሚስተዋለው ይህ የከፋ ድህነት…
Read More...

ስልጣን እንደ እህል ውሃ ይርባልን?፣ ይጠማልን?

ስልጣን እንደ እህል ውሃ ይርባልን?፣ ይጠማልን?                                                        ዘአማን በላይ አንዳንድ የሀገራችን ተቃዋሚዎች ለስልጣን ያላቸውን ኢ-ዴሞክራሲያዊ እይታ ሳስበው በአያሌው ግርም ይለኛል። ነገረ ስራቸውን በአንክሮ…
Read More...

እነሆ የትክክለኛነቱ ማሳያዎች…!

እነሆ የትክክለኛነቱ ማሳያዎች…!                                                     ቶሎሳ ኡርጌሳ በየትኛውም ሀገር ውስጥ የሚገኝ መንግስት ካሉበት ድርብ ድርብርብ ኃላፈነቶች ውስጥ፤ የሀገሩንና የዜጎችን ሰላም፣ ደህንነትና መብቶች ማስከበር፣ ህገ…
Read More...

የውክልና አብዮቱ ክስረት

የውክልና አብዮቱ ክስረት ወንድይራድ ኃብተየስ ለዛሬው ጽሁፌ መነሻ የሆነኝ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የህዝብ ትክክለኛ ጥያቄዎችን ተንተርሰው በአንዳንድ የአገራችን አካባቢዎች የተቀሰቀሱ የህይወትና ንብረት ውድመት ያስከተሉ  ሁከቶችና ብጥብጦች ናቸው። እነዚህ ሁከቶችና…
Read More...

የአንዱ መብት በሌላው ኪሳራ…

የአንዱ መብት በሌላው ኪሳራ… አባ መላኩ ፌዴራሊዝም በበርካታ የዓለም አገራት በተለይም ብዝሃነት በሚስተዋልባቸው አገሮች ተመራጭ የአስተዳዳር ዘይቤ እንደሆነ በርካታ ምሁራን ይስማማሉ። እኛም በተጨባጭ አረጋግጠናል። ይሁንና ፌዴራሊዝምን ለመተግበር  የሚፈልጋቸው ቅድመ ሁኔታዎችም እንዳሉ…
Read More...

ከ7 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ መንግስት ላይ ጉዳት በማድረስ የተከሰሱ 17 ግለሰቦች ክስ ዛሬ መሰማት ጀመረ

ከሶስት ተቋራጮች ጋር በመመሳጠር ከ7 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር በላይ መንግስት ላይ ጉዳት በማድረስ ክስ የቀረበባቸው የጉለሌ እፅዋት ማዕከል ስራ አስኪያጅን ጨምሮ 17 ግለሰቦች ክስ ዛሬ መሰማት ጀምሯል። ተከሳሾቹ በየካቲት 1 ቀን 2009 ዓመተ ምህረት በጨረታ ከተቆረጠ ዋጋ ውጪ ተጨማሪ…
Read More...

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመመረቂያ ጽሑፍ ስርቆትን ለመከላከል መሳሪያ ገዛ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመመረቂያ ጽሑፍ ስርቆትን (ፕላጃሪዝምን) ለመከላከልና የትምህርት ጥራት ለማስጠበቅ የሚረዳውን ዘመናዊ መሳሪያ መግዛቱን አስታወቀ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፣ ዩኒቨርሲቲው የመመረቂያ ጽሑፍ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy