Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

April 2018

ክራሞቱ…!

ክራሞቱ…! ዳዊት ምትኩ በኢፌዴሪ ህገ መንግሥት መሰረት የታወጀውን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ተግባሮችን የሚመረምረው መርማሪ ቦርድ ስራውን ጀምሮ እንቅስቃሴው እያደረገ ነው። ቦርዱ በህገ መንግሥቱ ተለይተው የተሰጡትን ተግባሮች ከመወጣት አኳያ ስራውን በተገቢው ሁኔታ እየተወጣ ነው። በህገ…
Read More...

አክቲቪስት ተብዬዎቹ

አክቲቪስት ተብዬዎቹ ዳዊት ምትኩ ሰሞኑን በድጋሚ የታሰሩት አክቲቪስት ተብዬ ግለሰቦች የህግ የበላይነትን የጣሱ ናቸው። ሰሞኑን የወጡ አንዳንድ ዘገባዎች እንደገለፁት እነዚህ አክቲቪስት ተብዬዎች አሜሪካውያን ለቀለም አብዮት ቅስቀሳ አቅጣጫ ሰጥተዋቸው ነበር። ይህም ከአሜሪካ ኤምባሲ…
Read More...

ትውልዱ ያለ ቦታው…

ትውልዱ ያለ ቦታው... ገናናው በቀለ ጠያቂ ትውልድ መብቱን አውቆ የሚጠይቅና ግዴታዎቹንም የሚወጣ ማለት ነው። ህይወት እና ንብረት በሚያወድም ተግባር ላይ የሚሳተፍ አይደለም። ጠያቂ ትውልድን በተንሸዋረረ አመለካከት በመተርጎምና አመለካከትን በማዛባት መጠቀሚያ ለማድረግ የሚሞክረው…
Read More...

ከአያያዝ ይቀደዳል

ከአያያዝ ይቀደዳል ለሚ ዋቄ ኢትዮጵያ ባለፉት ሁለት ዓመታት ሰላሟ ስጋት ላይ መውደቁ ይታወቃል። የሰላም ስጋት የፈጠረው በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች በተለይ ኦሮሚያ የየተቀሰቀሰው ተቃውሞ ነው። ይህ ተቃውሞ በአማራ ክልል የተወሰኑ አካባቢዎችም አጋጥሟል። የሰላም ስጋት ምንጭ የሆነው…
Read More...

ኢትዮጵያ የኢትዮጵያውያን ነች

ኢትዮጵያ የኢትዮጵያውያን ነች ኢብሳ ነመራ ባለፉት ዓመስት ዓመታት ሃገሪቱን በጠቅላይ ሚንስትርነት የመሩት ሃይለማርያም ደሳለኝ በፍቃዳቸው የኢህአዴግ ሊቀመነበርነትና የጠቅላይ ሚኒስትርነት ስልጣናቸውን መልቀቃቸውን ተከትሎ ዶ/ር አብይ አህመድ የኢህአዴግ ሊቀመነበርና የኢፌዴሪ ጠቃላይ…
Read More...

ምንም ደሃ ብንሆን እንሰራዋለን

ምንም ደሃ ብንሆን እንሰራዋለን አለማየሁ አ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ የኤሌትሪክ ሃይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ ከተጀመረ 7 ዓመታትን አስቆጠረ። የግድቡ ግንባታ የተጀመረበት 7ኛ ዓመት መጋቢት 24፣ 2010 ዓ/ም በጉባ ተከብሯል።  አሁን የግድቡ ግንባታ ሊጠናቀቅ 35 በመቶ ብቻ…
Read More...

የአንድ ሳንቲም ሶስት ገፅታዎች

የአንድ ሳንቲም ሶስት ገፅታዎች                                                      ቶሎሳ ኡርጌሳ በአዲሲቷ ኢትዮጵያ ሰላም፣ ልማትና ዴሞክራሲ የማይነጣጠሉ ናቸው። አንዱ ለሌላው ግብዓት የሚሆን እንዲሁም አንዱ የሌላው ውጤት ነው። በአጭሩ የአንድ…
Read More...

ዋስትናችን…

ዋስትናችን…                                                     ቶሎሳ ኡርጌሳ የህግ የበላይነትን ማስከበር የሰላም ዋስትና ነው። ማንም ሰው ከህግ በላይ ሊሆን አይችልም። የትኛውንም ሀገራዊ ህግ ተላልፎ የሚገኝ ግለሰብም ይሁን ቡድን ተጠያቂ መሆኑ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy