Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

April 2018

ህዝባዊውን ኃይል የማጠልሸት አባዜ

ህዝባዊውን ኃይል የማጠልሸት አባዜ                                                          ዘአማን በላይ ፅንፈኛው ሃይል መከላከያ ሰራዊቱን በማይገባ ስሞች እያጠለሹት የሚገኙት ፀረ ሰላም ሃይሎች የሰራዊቱን ማነነት የሚያውቁ አይደሉም። ቢያውቁም…
Read More...

“ማንም አሻራውን ያላኖረ እርሡ ከእኛ አይደለም!”

“ማንም አሻራውን ያላኖረ እርሡ ከእኛ አይደለም!” ወንድይራድ ሃብተየስ አንድ መቶ ሚሊዮን ህዝብ አንድ ህልም አንድ ምኞት የኖረው በህዳሴው ግድብ ፕሮጀክት ላይ ብቻ ነው። ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ  ከአድዋ ድል በመለጠቅ ህዝቦችን በአንድ ጥላስር ማሰባሰብ የቻለ…
Read More...

ዶ/ር አብይ አህመድ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነው ተሰየሙ

ዶ/ር አብይ አህመድ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚንስትር ሆነው ተሰየሙ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው 3ኛ ዘመን 2ኛ ልዩ ስብሰባ ዶ/ር አብይ አህመድ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚንስትር አድርጎ ሰይሟል፡፡ ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ ከጥቂት ዓመታት በፊት በሀገሪቱ በተከሰተው የፀጥታ…
Read More...

ኢትዮጵያ የማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም ፖሊሲ እንድታወጣ ተጠየቀ

ዘመኑ ተናኘ በኢትዮጵያ የሚስተዋለው የማኅበራዊ ሚዲያ አጠቃቀም በችግሮች የተተበተበ ስለሆነ፣ ችግሮቹን ለመፍታት መንግሥት የአጠቃቀም ፖሊሲ እንዲያወጣ ተጠየቀ፡፡ ይህ ጥያቄ የቀረበው ከሁሉም የአገሪቱ ክልሎች ከተውጣጡ ወጣቶች ሐሙስ መጋቢት 20 ቀን 2010 ዓ.ም.…
Read More...

እነ አቶ መላኩ ፈንታ በሁለት የክስ መዝገቦች ጥፋተኛና ነፃ ተባሉ

ታምሩ ጽጌ በከባድ የሙስና ወንጀል ተከሰው ከአራት ዓመታት በላይ ሲከራከሩ የከረሙት እነ አቶ መላኩ ፈንታ፣ ዓቃቤ ሕግ ክስ ካቀረበባቸው ሦስት መዝገቦች ውስጥ በሁለቱ መዝገቦች በተወሰኑ ክሶች ጥፋተኛ ሲባሉ በተወሰኑ ክሶች ደግሞ በነፃ ተሰናበቱ፡፡ ክስ ከተመሠረተባቸው…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy