Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

April 2018

የጋራ አመለካከትንና ተግባርን ለመፍጠር…

የጋራ አመለካከትንና ተግባርን ለመፍጠር...                                                        ሶሪ ገመዳ በአገራችን ውስጥ መጠየቅም፣ መተቸትም፣ መተራረምም ሊኖር የሚችለው በወሳኝነት ከህዝቡ ሲመጣ ነው። መንግሥትና ሕዝብ በአገራዊ ጉዳዮች ላይ…
Read More...

ዋስትናው

ዋስትናው                                                           ታዬ ከበደ የህግ የበላይነትን ከማረጋገጥ አንፃር የእስረኞች መለቀቅ አኳያ ያለው እውነታ ቀጥተኛ ነው። የእስረኞች መለቀቅ የህግ የበላይነትን አይሸረሽርም እንዲያውም እስረኞች…
Read More...

ነገረ-ኤች አር 128

ነገረ-ኤች አር 128                                                           ሶሪ ገመዳ የአሜሪካ የህግ ምክር ቤት (ኮንግረስ) ኢትዮጵያን አስመልክቶ ሰሞኑን ያወጣው ኤች አር 128 በይዘቱ፣ የኢትዮጵያ መንግስት አስቀድሞ የለያቸውን ችግሮችና…
Read More...

ሰላምና ህዳሴያችን

ሰላምና ህዳሴያችን                                                         ታዬ ከበደ ኢህአዴግና መንግሥት በአገራችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የተከሰቱትን ችግሮች አንድ በአንድ በመለየት እና ለችግሮቹም መፈጠር መንስዔው የአመራሩ ድክመት መሆኑን በግልጽ…
Read More...

ዶክተር አቢይን የማደናቀፍ ሴራን እናክሽፍ

ዶክተር አቢይን የማደናቀፍ ሴራን እናክሽፍ በ ሂካ መርጋ ሃገራችን ኢትዮጽያ በአዲሱ ጠ/ሚ ዶ.ር አቢይ መመራት ከጀመረች ሳምንታትን አስቆጥራለች፡፡ የዶክተሩ የስራ ጅማሮም ለህብረተ-ሰቡ ትልቅ ደስታን የፈጠረና እንደ ሃገር ትልቅ መነቃቃት ተፈጥሯል፡፡ ነገር ግን ይህ የዶክተር…
Read More...

የህይወት አድን መንገድ

የህይወት አድን መንገድ ገናናው በቀለ የኢፌዴሪ መንግስት የአገሪቱ ዜጎች ማንነታቸው ታውቆና መብቶቻቸው ሁሉ ተከብሮ በውጭ አገራት በህጋዊ መንገድ ሄደው መስራት የሚችሉበት እንዲሁም ለደህንነታቸው አስተማማኝ ዋስትና የሚሰጥ አሰራር ከመፍጠር አኳያ በርካታ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል።…
Read More...

አይቀሬው ለውጥ

አይቀሬው ለውጥ ዳዊት ምትኩ መሪው ድርጅትና መንግሥት እያካሄዱት ባለው የጥልቅ ተሃድሶ እንቅስቃሴ፤ ያለፉ ዓመታት አፈጻጸማቸውን በጥልቀት በመፈተሽ ጠንካራ ጎናችን ለማስቀጠል እና ደካማ ጎኖችን ለማረም የሚያስችሉ የመፍትሔ አቅጣጫዎችን አስቀምጠው ወደ ተግባር ገብተዋል። ከህዝቡም ጋር…
Read More...

ቋሚው አቋም

ቋሚው አቋም ገናናው በቀለ ኢትዮጰያ ከተፋሰሱ አገራት ጋር ባላት ግንኙነት የምትከተለው አቅጣጫ ችግሮችን  በሰላማዊ ውይይትና በድርድር እንዲሁም በሰጥቶ መቀበል መርህ መፍታትን መሰረት ያደረገ ነው። ይህ የአገራችን አቅጣጫ ከተጨባጭ አቅም ላይ የተመሰረተና በዓለም አቀፍ ግንኙነትም…
Read More...

ማንነት ሲጋለጥ

ማንነት ሲጋለጥ ዳዊት ምትኩ በአገራችን የህዝብ ተወካዩች ምክር ቤት በአሸባሪነት የተፈረጀውና ራሱን አርበኞች የግንቦት ሰባት እያለ የሚጠራው ቡድን ከፍተኛ አመራር የሆኑት ነዓምን ዘለቀ ሰሞኑን ከቢቢሲ ዓለም አቀፍ ሚዲያ ሃርድቶክ ፕሮግራም ጋዜጠኛ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የድርጅቱን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy