Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

April 2018

የህዝቡን እኩል ተጠቃሚነትና ህጋዊ ተጠያቂነትን ማስፈን ሃገሪቱን ላጋጠማት ችግር መፍትሄ ይሆናል- ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ

የህዝቡን እኩል ተጠቃሚነትና ህጋዊ ተጠያቂነትን ማስፈን ሃገሪቱን ላጋጠማት ችግር መፍትሄ ይሆናል- ጠ/ሚ/ር ዶ/ር አብይ አህመድ የአገልግሎት አሰጣጥ ችግሮች፤ የፍትህ አካላት እየሰጡ ያሉት የአገልጋይነት ስሜት ቀዝቃዛ መሆን፤ ለወጣቱ የስራ እድል መፍጠር አለመቻል ተደራርበው ህብረተሰቡ…
Read More...

 የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ(ብአዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ ጣናን ከእንቦጭ ለመታደግ የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ እንዲደረግ ወሰነ።

የብሄረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ(ብአዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ ጣናን ከእንቦጭ ለመታደግ የ10 ሚሊየን ብር ድጋፍ እንዲደረግ ወሰነ። የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ጽህፈት ቤት ሀላፊ አቶ አለምነው መኮንን ዛሬ በሰጡት መግለጫ፥ ማዕከላዊ ኮሚቴው ሰሞኑን ባካሄደው ስብሰባው ጣናን ከእንቦጭ የመታደግ…
Read More...

የጨፌ ኦሮሚያ 7ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችንና ረቂቅ አዋጆችን በማፅደቅ ተጠናቀቀ።

የጨፌ ኦሮሚያ 7ኛ መደበኛ ጉባኤ የተለያዩ ሹመቶችንና ረቂቅ አዋጆችን በማፅደቅ ተጠናቀቀ። ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የጨፌው መደበኛ ጉባኤ በዛሬው እለት ተጠናቋል። ጉባኤው በዛሬው ቆይታ አቶ ደሳ ቡልቻ ነሞምሳን የኦሮሚያ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት እንዲሁም አቶ…
Read More...

ዶ/ር ወርቅነህ ታዋቂውን እግር ኳስ ተጫዋች ሮናልዲኒሆን በጽ/ቤታቸው ተቀበሉ

ዶ/ር ወርቅነህ ታዋቂውን እግር ኳስ ተጫዋች ሮናልዲኒሆን በጽ/ቤታቸው ተቀበሉ የኢፌዲሪ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ዝነኛውን የብራዚል እግር ኳስ ተጫዋች ሮናልዶ ዲ አሲስ ሞሬራን(ሮናልዲኒሆ ጎቾ) ዛሬ ከሰዓት በኋላ በጽ/ቤታቸው አነጋግረዋል። ዶ/ር ወርቅነህ…
Read More...

ብቕዓትን ውፍይነትን ዝጠለቦ መረፃ፤

ብቕዓትን ውፍይነትን ዝጠለቦ መረፃ፤ ብማህደር ተከዘ ቀዳማይ ሚኒስተር ዶክተር ኣብይ ኣሕመድ ፡ ኣብ ባይቶ ወከልቲ ህዝቢ ናይ ኢትዮጵያ ቀዳማይ ሚኒስትር ኮይኖም ምሰተሸሙ ዘስምዑዎ መደረ ፤ ሀዚውን መዘራራረቢ ህዝብን አጀንዳ ዝተፈላለዩ ጉጀለታትን ኮይኑ ይምርሽ አሎ ፡፡ እቶም ዘረግቲ…
Read More...

የኦሮሚያ ክልል ከባለሀብቶች ጋር በቅርበት ለመስራት ዝግጁ ነው- አቶ ለማ መገርሳ

የኦሮሚያ ክልል ከባለሀብቶች ጋር ተቀራርቦ ለመስራት ዝግጁ መሆኑን የክልሉ ርእሰ መስተዳደር አቶ ለማ መገርሳ አስታወቁ። ርእሰ መስተዳደሩ ከቤት ንብረታቸው ላይ የተፈናቀሉ ወገኖችን ለመደገፍ ከተለያዩ ባለሀብቶች የተበረከተውን የገንዘብ ድጋፍ በተረከቡበት ወቅት ነው ይህንን ያሉት። አቶ…
Read More...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች የተሟላ ፖሊሲን ይዘው በመቅረብ ብቁ ተፎካካሪ መሆን እንደሚገባቸው ገለፁ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ለህዝቡ አማራጭ ሆኖ ለመገኘት ለሚያደርጉት ጥረት ምስጋና አቀረቡ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በብሄራዊ ቤተመንግስት ከተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች አመራሮች ጋር ለእራት ተቀምጠዋል። በዚሁ ስነ ስርዓት ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር…
Read More...

ለ286 የአውሮፕላን አብራሪዎች ፍቃድ መስጠቱን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን አስታወቀ

በተያዘው በጀት ዓመት ለ286 አዳዲስ የአውሮፕላን አብራሪዎች ፍቃድ መስጠቱን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን አስታወቀ። ባለሰልጣኑ ፍቃዱን የሰጠው በበጀት አመቱ ዘጠኝ ወራት ነው። የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን የማስታወቂያና የህዝብ ግንኙነት ስራ አስኪያጅ አቶ አንሙት…
Read More...

 የተለያዩ ሀገራት መሪዎች ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የደስታ መግለጫ ልከዋል።

የተለያዩ ሀገራት መሪዎች ለኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የደስታ መግለጫ ልከዋል። የብሪታንያዋ ጠቅላይ ሚኒስትር ቴሬዛ ሜይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የእንኳን ደስ አልዎት መልእክት ከላኩት መሪዎች ውስጥ ይገኛሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሯ በመልእክታቸው በሁለቱ…
Read More...

ምሶሶው

ምሶሶው                                                      ደስታ ኃይሉ ባለፉት 16 ዓመታት በአገሪቱ ለተመዘገበው እድገት ግብርናው ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል። በተለይም በሁለተኛው የዕድገት ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ የትግበራ ዘመን የአትክልት ምርት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy