Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

April 2018

የስልጣን ሽግግሩና አንድምታው

የስልጣን ሽግግሩና አንድምታው                                                        ዘአማን በላይ ዶክተር አብይ አህመድ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ከተሰየሙ በኋላ፤ ለመላው የሀገራችን ህዝብ ካሰሙት ንግግር ውስጥ ስለ ስልጣን ሽግግሩ የገለፁት…
Read More...

የሰላም ጥሪውና የኤርትራ መንግስት

የሰላም ጥሪውና የኤርትራ መንግስት                                                   ዘሩባቤል ማትያስ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በበዓለ ሲመታቸው ላይ “…ከኤርትራ መንግሥት ጋር ለዓመታት ሰፍኖ የቆየው አለመግባባት እንዲያበቃም…
Read More...

በዕርግጠኝነት አይደገምም!

በዕርግጠኝነት አይደገምም! አባ መላኩ ሰሞኑን በጅግጅጋ አንድ ታላቅ ህዝባዊ  ኮንፍረንስ ተካሂዷል። “አይደገምም! መቼም የትም” የሚለውን የኮንፍረንሱን   ተካፋዮችን ቃል ስሰማ እውነትም ከልባቸው መሆኑን ለመረዳት አልከበደኝም። በዚህ ታላቅ ህዝባዊ  ኮንፍረንስ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ…
Read More...

የቀን ቅዠቱ…

የቀን ቅዠቱ…                                                                 ታዬ ከበደ ዶክተር አብይ አህመድ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ከተመረጡ በኋላ በፓርላማ ያሰሙትን ንግግር ተከትሎ፤ ፅንፈኞችና ትምክህተኞች ይብዛም ይነስም አንዳንድ…
Read More...

የለውጡ አመላካቾች…

የለውጡ አመላካቾች…                                                            ታዬ ከበደ አርሶ አደሩን ከዝናብ ጥገኝነት እና ከተለመደው የአመራረት ልማድ እንዲላቀቅ ለማድረግ ቀደም ሲል በቂ ዝግጅት መደረጉን ይታወሳል። በዚህም በተያዘው ዓመት…
Read More...

ምቹ ሁኔታ ፈጣሪው

ምቹ ሁኔታ ፈጣሪው                                                        ሶሪ ገመዳ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የሚነሳው የህዝቡ የሰላም ባለቤትነት እውን ሲሆንናና አፈጻጸሙ ተገምግሞ አላስፈላጊ መሆኑ ሲረጋገጥ መሆኑ ግልፅ ነው። እስካሁን ባለው ሂደት…
Read More...

…መገለጫዎቹ እና ጠባቂዎቹ

…መገለጫዎቹ እና ጠባቂዎቹ                                                                ሶሪ ገመዳ የመከላከያና የደህንነት ተቋማት የፌዴራላዊ ስርዓቱ መገለጫና ጠባቂዎች ናቸው። ከሌሎቹ መንግስታዊ ተቋማት የሚለያቸው ምንም ነገር የለም። ልክ…
Read More...

…የበላይም ሆነ የበታች ህዝብ የለም!

...የበላይም ሆነ የበታች ህዝብ የለም! ገናናው በቀለ ህዝብ እንደ ህዝብ የበላይ ወይም የበታች ሊባል አይችልም። ሁሉም ህዝብ እኩል ነው። የአንድ ብሄር የበላይነት በአዲሲቷ ኢትዮጵያ ውስጥ ቦታ የለውም። በተለይ የትግራይ ተጠቃሚነት አለ እየተባለ በተሳሳተ ግንዛቤ ሳቢያ የኢኮኖሚ-…
Read More...

የጋራ ቁርኝት—ለአገር ዕድገት

የጋራ ቁርኝት—ለአገር ዕድገት ዳዊት ምትኩ በቅርቡ በህዝብ ተወካዮች ምከር ቤት በጠቅላይ ሚኒስትርነት የተሰየሙት ዶክተር አብይ አህመድ ሚና እንደ አመራር ከፍተኛ ነው። ይሁንና ሁሉንም ነገር ጠቅላይ ሚኒስትሩ ወይም መሪ ድርጅታቸው ብቻ ይሰሩታል ብሎ ማሰብ አይቻልም። ሁሉም ነገር…
Read More...

ሰላም ለሁላችን!

ሰላም ለሁላችን! ገናናው በቀለ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በፓርላማ ንግግራቸው የውጭ ግንኙነትን አስመልክቶ በተለይ ለኤርትራ መንግስት ያደረጉት ጥሪ በሁለቱ በታሪክና በደም በተሳሰሩ ህዝቦች መካከል የሻከረውን ግንኙነት ሊያሻሽል የሚችል ነው። ጥሪው በጦርነት ተዋግተው…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy