Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

April 2018

ማረጋገጫው…!

ማረጋገጫው…! ዳዊት ምትኩ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመሰረት ድንጋይ የተጣለበት ሰባተኛ ዓመት ግድቡ እየተገነባ በሚገኝበት በጉባ ተከብሯል። የዚህ ፅሑፍ አቅራቢ በአከባበሩ ወቅት በጉልህ ያልተጠቀሱ አንዳንድ የግድቡ እውነታዎችን በማንሳት ሃቆቹ የሀገራችን ህዝቦች ምን ያህል…
Read More...

ዛሬም ያልተሻገርነው ችግር…  

ዛሬም ያልተሻገርነው ችግር…   ወንድይራድ ኃብተየስ ሰውን የሚሸጡ፣ በሰው ደም ለመበልፀግ የሚፈልጉ ሕገ ወጥ ደላሎችን ከመንግሥት ጎን በመሰለፍ  ለሕግ አሳልፎ መስጠት የሁሉም ዜጋ ኃላፊነትና ግዴታ ነው። ሕገ ወጥ ስደት የዜጎችን ደህንነት አደጋ ላይ የሚጥል ድርጊት ነው። የችግሩ…
Read More...

እነዚህ አመራሮች የኢህአዴግ ውጤት አይደሉምን?

እነዚህ አመራሮች የኢህአዴግ ውጤት አይደሉምን? አባ መላኩ ኢህአዴግ በግለሰቦች ጥንካሬና ድክመት ላይ የተንጠለጠለ ፓርቲ እንዳይሆን ተደርጎ የተዋቀረ ጠንካራ  ህዝባዊ መሰረት ያለው ፓርቲ ነው። ለዚህም ይመስለኛል ድርጅቱ የገጠሙትን በርካታ ውጣ ውረዶች ሁሉ በስኬት…
Read More...

ስኬቶች ይዳብሩ፤ ተግዳሮቶች የሚከስሙ!

ስኬቶች ይዳብሩ፤ ተግዳሮቶች የሚከስሙ! አባ መላኩ አገራችን ባለፉት 27 ዓመታት በርካታ ስኬቶችንና ተግዳሮቶችን አሳልፋለች። ለአንድ አገር ስኬትም ሆነ ውድቀት ምክንያቱ የዜጋው (ትውልዱ) ጥንካሬና ድክመት ላይ የተመሰረተ ነው።  ያለፈውን ትውልድ አንዳንዴ እያመሰገናቸው አንዳንዴም…
Read More...

 ለበሰለ እና በስራ ለተፈተነ የአመራር መዋቅር

 ለበሰለ እና በስራ ለተፈተነ የአመራር መዋቅር                                                                        ዮናስ በሀገሪቱ የሚከሰቱ ቀውሶች ሁለት ዋነኛ መንስኤዎች እየተመጋገቡ የሚፈጥሩት ቀውስ እንደሆነ ብዙዎች ይስማማሉ።…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy