Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

May 2018

         የኑሮ ውድነትና የዋጋ ንረት ሊገታ ይገባል

         የኑሮ ውድነትና የዋጋ ንረት ሊገታ ይገባል ይልቃል ፍርዱ ግርግር ለሌባ ይመቻል ይሉ አይነት ሆነና በሀገር ደረጃ የተፈጠረውን ፖለቲካዊና የኢኮኖሚ ቀውስ በመጠቀም በዚህ ትርምስ ውስጥ ሕብረተሰቡ በሚፈልጋቸው ሸቀጦች ላይ ከፍተኛ የዋጋ ውድነት በመጨመር የማስመረርና…
Read More...

             የመታደስ አቅም

             የመታደስ አቅም ይልቃል ፍርዱ የሕብረተሰብ የእድገት ሕግጋት ለውጥ ተፈጥሯዊና ግድ መሆኑን ያሰምሩበታል፡፡የፖለቲካ ድርጅቶችም በዚሁ ማሕበራዊ ሕግ ውስጥ ያልፋሉ፡፡ኢሕአዴግ እንደ መሪ ድርጅት የራሱ ጠንካራና ደካማ ጎኖች ቢኖሩትም ጠንካራና ብርቱ ጎኖቹ…
Read More...

             ለውጥ የዕድገት መሠረት

             ለውጥ የዕድገት መሠረት ይልቃል ፍርዱ የደፈረሰው ሀገራዊ የፖለቲካ አየር ትኩሳቱና ቀውሱ የሚለባለበው ትንፋግ ተገግ ብሎአል፡፡ምን ይመጣብን ይሆን የሚለው በሕዝቡ ውስጥ ነግሶ የነበረው የፍርሀት ድባብ ተገፎአል፡፡በየኮሪደሩ በየመንደሩ በየሰፈሩ በየመስሪያቤቱ…
Read More...

አገራዊው ኃላፊነት

አገራዊው ኃላፊነት ዳዊት ምትኩ በአሁኑ ወቅት መንግሥት እየተከተለ ባለው የለውጥ ሂደት የተለዩ ተግዳሮቶችን ለማስተካከል ቃል ተገብቷል። በዚህም መልካም አስተዳደር የማስፈንና ኪራይ ሰብሳቢነትን የመዋጋት ተግባሮችን ቅድሚያ ሰጥቶ መስራት እንደሆነም ተገልጿል። ሚዲያ እንደ ማንኛውም…
Read More...

መውጫው መንገድ

መውጫው መንገድ ገናናው በቀለ የኢፌዴሪ ህገ መንግሥት የአገራችንን ውስብስብ ችግሮችና ፖለቲካዊ ጥያቄዎች በተሟላ መልኩ የፈታና በቀጣይም ሊያጋጥሙን የሚችሉትን ችግሮች የመፍታት አቅም ያለው ነው። አሁንም ይሁን ወደፊት የሚያጋጥሙንን ተግዳሮቶች በህግና በህግ አግባብ እንዲሁም በሰላማዊ…
Read More...

ለችግሮቹ እልባት…

ለችግሮቹ እልባት… ዳዊት ምትኩ እንደ ማንኛውም አገር ኢትዮጵያ ውስጥም አልፎ…አልፎ ግጭቶች ይፈጠራሉ። የግጭቶች መኖር ነባራዊ ክስተት ነው። ግጭቶች ስለፈለግናቸው ወይም ስላልፈለግናቸው የሚከሰቱ አይደሉም። እርግጥ አንዳንዴ ከተለመደው ወጣ ያሉ ችግሮች ሊኖሩ ይችላሉ። ለችግሮቹ…
Read More...

ለሰላሙ እውን መሆን…

ለሰላሙ እውን መሆን... ገናናው በቀለ የአገራችን ህዝብ የሰላሙ ባለቤት በመሆኑ ምክንያት በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ በመላው አገሪቱ ውስጥ አጠቃላይ ሰላምና መረጋጋት እንዲፈጠር ምክንያት ሆኗል። ይህ ሰላምና መረጋጋት ይበልጥ አስተማማኝ ሲሆን አገራችንን ወደ ነበረችበት የኢንቨስትመንት…
Read More...

…የጠል ደመና እንዳይሆን!

…የጠል ደመና እንዳይሆን!                                                     ቶሎሳ ኡርጌሳ ነገ ሚያዚያ 25 ቀን 2010 ዓ.ም፣ “ሚዲያ— ለፍትህና ለህግ የበላይነት መረጋገጥ” በሚል መሪ ቃል የፕሬስ ነፃነት ቀን በሀገራችን ተከብሮ ይውላል። ቀኑን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy