Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

May 2018

የተግባቡ ደጅ አያድሩም

የተግባቡ ደጅ አያድሩም ለሚ ዋቄ ባለፉ ሁለት ዓመታት በተለያዩ የሃገሪቱ አካባቢዎች የተካሄደው ህዝባዊ የተቃውሞ ንቅናቄ ፍሬ አፍርቷል። ህዝባዊ ንቅናቄውን የፈጠረው ምሬት ነበር። ከፌደራል እስከቀበሌ ያሉ የመንግስት ተቋማት ዓላማ ህግ ላይ ተመስርተው ህዝብን ማገልገል መሆኑ ተዘንግቶ…
Read More...

ዛሬ አግብተው ዛሬ አይወልዱም

ዛሬ አግብተው ዛሬ አይወልዱም ኢብሳ ነመራ የአሜሪካ መንግስት ኮንግሬስ በቅርቡ የኢትዮጵያን የሰብአዊ መብት አያያዝ የተመለከተ RH 128 የተሰኘ የአቋም መግለጫ ማውጣቱ ይታወቃል። ይህ የአቋም መግለጫ የኢትዮጵያ መንግስት በተባበሩት መንግስታት የተሰየመ መርማሪ በሃገሪቱ ያለው…
Read More...

ሁለት ሃገር፣ አንድ ህዝብ

ሁለት ሃገር፣ አንድ ህዝብ አለማየሁ አ ኢትዮጵያና ጅቡቲ ጎረቤታሞች ብቻ እይደሉም። ሁለቱም ሃገራት ተመሳሳይ ቋንቋ፣ ባህል፣ ወግና ልማድ ያላቸው የአፋርና ኢሳ ህዝቦች መኖሪያ ናቸው።  የስጋ ዝምድና ያላቸው፣ የአንድ ቤተሰብ አባላት፣ . . . ሆነው አንዱ የኢትዮጵያዊነት ሌላው ደግሞ…
Read More...

የፈርጣማው ኢኮኖሚ አብነቶች

የፈርጣማው ኢኮኖሚ አብነቶች ስሜነህ የአለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት አይ ኤም ኤፍ  ኢትዮጵያ በዚህ ዓመት የ8.5 በመቶ የኢኮኖሚ እድገት እንደምታስመዘግብ የሰጠው ሳይንሳዊ ትንበያ የአለም አቀፍ መገናኛ ብዙሃንን ትኩረት ከወሰዱ ሰሞንኛ ጉዳዮች መካከል ግንባር ቀደሙ ነው። ሲ ኤን ኤን…
Read More...

የወቅቱን የወጣቶች ጥያቄ በወቅቱ

የወቅቱን የወጣቶች ጥያቄ በወቅቱ ስሜነህ የመጀመሪያው የእድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ ተነድፎ ወደ ተግባር ሲገባ የተለያዩ መነሻዎች የነበሩት ቢሆንም ዋናው አጀንዳ ግን ተከታታይነት ባለው ሁኔታ መመዝገብ የጀመረውን የግብርና ምርትና ምርታማነት ዕድገትም ሆነ ፈጣን የኢኮኖሚ ዕድገቱን…
Read More...

      ማጣጠያው ሲጣጣል

      ማጣጠያው ሲጣጣል ዮናስ ድንበር የለሽ ዘጋቢዎች የተሰኘው የጋዜጠኞች መብት ተቆርቋሪ ቡድን ይፋ ያደረገው የዚህ ዓመት የዓለም የጋዜጠኞችና ሃሳብን የመግለፅ ይዞታ ዘገባ ኢትዮጵያን በፕሬስ ነፃነት እርከን ከ180 የዓለም ሃገራት 150ኛ ላይ  ያስቀመጣት…
Read More...

“ይኼንን እሣት ብረት አቅልጡበት፡፡”

"ይኼንን እሣት ብረት አቅልጡበት፡፡" ዮናስ የትኛውም አይነት የኢኮኖሚና ማህበራዊ ልማት ፋይዳ በዜጎች የሥራ ሥምሪት እና የኑሮ ደህንነት ሁኔታ መገለፅ ይኖርበታል፡፡ በዚህ ረገድ በቀጣይ ልዩ ትኩረት የሚሰጣቸው የህብረተሰብ ክፍሎች ሴቶችና ወጣቶች መሆናቸው አያጠያይቅም። ከዚህ…
Read More...

ፌዴራሊዝም እና የዴሞክራሲ ተቋማት

ፌዴራሊዝም እና የዴሞክራሲ ተቋማት አባ መላኩ ፌዴራሊዝም ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ ምርጫ ብቻ ሳይሆን አማራጭ የሌለው ሥርዓት ነው። ኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉንም መብቶች አቻችሎ ሕዝቦችን ለመምራት ፍቱን መድኃኒት ነው። ሥርዓቱ የሕዝቡን ሁለንተናዊ መብቶች በተሟላ መንገድ ለማስጠበቅ ወደር የለውም።…
Read More...

ህገ መንግሥታዊው ሥርዓት

ህገ መንግሥታዊው ሥርዓት ወንድይራድ ኃብተየስ የኢፌዴሪ ህገ መንግሥት ፌዴራላዊ የመንግሥት ሥርዓትን አቋቁማል፡፡ የዚህ ሥርዓት ዋና መለያ የሕዝቦች የራስን ዕድል በራስ የመወሰን መብታቸውን መሠረት ያደረገ ፌዴራላዊ የመንግሥት አወቃቀር፣ አደረጃጀት እና አሠራር ማቋቋሙ ነው።…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy