Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

May 2018

አስተማማኝነት ያለው የኤሌክትሪክ ኃይል

አስተማማኝነት ያለው የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦትን ለዜጎች ለማዳረስ ስሜነህ ኢትዮጵያ የዘላቂ ልማት ግብን እና የድህነት ቅነሳ ፕሮግራምን ለማሳካት ከያዘቻቸው መርሐ ግብሮች መካከል አንዱ አስተማማኝነት ያለው የኤሌክትሪክ ኃይል አቅርቦትን ለዜጎች ማዳረስ ነው፡፡…
Read More...

 ነጻነትን እንሻለን ከሚሉ ሃይሎች በስተጀርባ  

 ነጻነትን እንሻለን ከሚሉ ሃይሎች በስተጀርባ   ዮናስ በአገራችን ዴሞክራሲ በትግል እውን ከሆነ በኋላ የዜጎችና የማህበረሰቦች መብቶች ሳይነጣጠሉ ተከብረዋል፡፡ ከግለሰብ እስከ ቡድን መብት ድረስ ያሉ መብቶች እውቅና ተሰጥቷቸው የህግ ጥበቃ ተደርጎላቸዋል፡፡ በህገ…
Read More...

የደም ውጤት ነው!

የደም ውጤት ነው! ወንድይራድ  ኃብተየስ አንዳንድ ሰዎች የፌዴራል ስርዓታችን  አገራችንን ወደ ቀውስና ሁከት እንዳመራት አድርገው አስተያየት ሲሰጡ አደምጣለሁ፤ ተጽፎም አንብቤለሁ። ይሁንና ባለፉት  27 ዓመታት ይህ ያልተማከለ ስርዓት የአገራችን የስኬት እስትንፋስ…
Read More...

ድሉና ከፍታው

ድሉና ከፍታው ዳዊት ምትኩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የእስራኤሉን ፕሬዝዳንት ሬውቨን ሪቭሊን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው ማነጋገራቸው ይታወሳል። አንድ የእስራኤል ፕሬዚዳንት ኢትዮጵያን ሲጎበኝ ይህ የመጀመሪያው ነው። ይህም የሁለቱ አገራት ግንኙነት የበለጠ እየተጠናከረ…
Read More...

የሽግግሩ ደጋፊ

የሽግግሩ ደጋፊ ይሁን ታፈረ የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ በቅርቡ በኢትዮጵያ እየተካሄደ ባለው የቻይና የንግድ ኤግዝቢሽን ሳምንት ላይ 50 የሚሆኑ የቻይና ኩባንያዎች የንግድ ውጤታቸውን ማቅረባቸውን ዘግቧል። ዘገባው የማኑፋክቸሪንግ ኢንዱስትሪውን ዘርፍንም አሳይቷል። እርግጥ የአገራችን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy