Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

June 2018

አጋርነቱ

አጋርነቱ                                                   ታዬ ከበደ በቅርቡ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ማይክ ሬነር ለአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ በሰጡት ቃለ ምልልስ፣ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አሕመድ እየወሰዷቸው ባሉ አዎንታዊ እርምጃዎች…
Read More...

በሁሉም የሚወደድ…

በሁሉም የሚወደድ…                                                     ሶሪ ገመዳ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዶ/ር አብይ አህመድ የሚያከናውኑት ማናቸውም ተግባር ድርጅታቸው በተሃድሶው ወቅት ባስቀመጠው አቅጣጫ መሰረት በመከናወን ላይ የሚገኝ ነው። ዶክተር አብይ…
Read More...

…ማን ሊቆም ይቻለዋል?

…ማን ሊቆም ይቻለዋል?                                                           ታዬ ከበደ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ በአዲስ አበባ በተካሄደው የድጋፍና የምስጋና የመደመር ቀን ባደረጉት ንግግር፤ ዕለቱ የህዝቦችን አንድነት የሚያጠናክር፣…
Read More...

ግርም ምድማር

ግርም ምድማር                                                ብፍቕረሰላም ፈጻሚት ስራሕ ኢህወደግ ኣብቲ ዝሓለፈ ወርሒ ግንቦት ኣብ ዘካየዶ ኣኼባ ስምምዕ ኣልጀርስን ዉሳነ ኮሚሽን ዶብን ብዘይ ቅድመ ኹነት ተቐቢሉ ንምትግባር ከምዝተሰማምዐ ከሎ እቱ ስምምዕ…
Read More...

አብ  እዋን ፍቕሪ፤ ንምንታይ መጥቃዕቲ

አብ  እዋን ፍቕሪ፤ ንምንታይ መጥቃዕቲ ብፍቕረሰላም ኣብ ዝሓለፈ ቀዳም፣ ቀዳማይ ሚንስትር ኣብይ ኣብ ዝተረኸቡሉ ሰልፊ ድጋፍ መጥቃዕቲ ቦምባ ኢድ ከምዝተፈፀመ ይዝከር። ኣብቲ ንቐዳማይ ሚንስትር ኢትዮጵያ ዝተዳለወ ናይ ድጋፍ ሰልፊን ፤ አብ እዋን ፍቅርን ምትህልላይን ዝተፈነወ…
Read More...

ጥሪው

ጥሪው…! ገናናው በቀለ የመደመር ፖለቲካ በአገር ውስጥ ብቻ የተወሰነ አይደለም። በቀጠናው ላሉ አገሮች ሁሉ  እየተደረገ ያለ ጥሪ ነው። በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የተቀየሰው አብሮ ተጋግዞ የማደግ ፖለቲካ ምስራቅ አፍሪካን በሁለንተናዊ መስኮች ማስተሳሰር የሚችል ነው።…
Read More...

የለውጡ አደናቃፊዎች

የለውጡ አደናቃፊዎች ዳዊት ምትኩ ሰላምን ስለተመኘነው ብቻ ልናገኘው አንችልም። ህብረተሰቡ የአካባቢው ሰላም ዋስ ጠበቃ መሆን አለበት። በአሁኑ ወቅት አንዳንድ ኃይሎች ህዝብን በማሸበር የተጀመረውን የለውጥ እንቅስቃሴን ለመግታት የሚያደርጉት ጥረት ከቀቢፀ ተስፋ የመነጨ ድርጊት መሆኑን…
Read More...

ህይወት ቀጣፊው…

ህይወት ቀጣፊው… ገናናው በቀለ ዛሬ ህገ ወጥ ስደት የሰውን ልጅ እንደ ዕቃ እስከመሸጥ ድረስ ደርሷል። እንደሚታወቀው ሁሉ ማንኛውም ዜጋ በሀገሩ ለመስራት ካልፈለገና ‘በውጭ ሀገር ሰርቼ ሃብት አፈራለሁ’ ብሎ ካሰበ የሚከለክለው አካል አይኖርም። ምክንያቱም በለውጥ ሂደት ውስጥ…
Read More...

ፍቅር ያሻግራል

ፍቅር ያሻግራል ስሜነህ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ እርግማን ያለ ይመስል ከውይይት ይልቅ መተናነቅ፣ ከተፎካካሪነት ይልቅ መጠላለፍ፣ ከመደማመጥ ይልቅ መጯጯህ፣ ከዚያም አልፎ ተርፎ መጠፋፋት ዋናዎቹ መገለጫዎች ናቸው፡፡ ሥልጣን ላይ የሚወጡትም ሆኑ ለሥልጣን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy