Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

ዶክተር አብይ ለምስራቅ አፍሪካ አዲስ ታሪክ ሊሰሩ ነው

0 746

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

አዲስ ብስራት
ኢፌድሪ ጠቅላይ ሚንስተር ክብር ዶክተር አብይ አህመድ ከሀገራችን ኢትዮጵያ አልፈው ለምስራቅ አፍሪካ ፈውስ እየሆኑ ነው ከሶስት ቀን ቡሀላ የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንትና የተቃዋሚ መሪ የሆኑትን Riek Machar እና President Salva Kiir ። የእርስ በእርስ ጦርነት እየናጣት የምትገኘውን የደቡብ ሲዳን መሪዎችን ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ እንዲያበቃ እጅ ለእጅ ሊያጨባብጡቸው እንደሆነ መረጃዎች ያመላክታሉ ። አዲስ አበባ ኢጋድ ስብሰባ የፊታችን እሮብ ይካሄዳል

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy