NEWS

ዶክተር አብይ ለምስራቅ አፍሪካ አዲስ ታሪክ ሊሰሩ ነው

By Admin

June 18, 2018

አዲስ ብስራት ኢፌድሪ ጠቅላይ ሚንስተር ክብር ዶክተር አብይ አህመድ ከሀገራችን ኢትዮጵያ አልፈው ለምስራቅ አፍሪካ ፈውስ እየሆኑ ነው ከሶስት ቀን ቡሀላ የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንትና የተቃዋሚ መሪ የሆኑትን Riek Machar እና President Salva Kiir ። የእርስ በእርስ ጦርነት እየናጣት የምትገኘውን የደቡብ ሲዳን መሪዎችን ላንዴና ለመጨረሻ ግዜ እንዲያበቃ እጅ ለእጅ ሊያጨባብጡቸው እንደሆነ መረጃዎች ያመላክታሉ ። አዲስ አበባ ኢጋድ ስብሰባ የፊታችን እሮብ ይካሄዳል