Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

June 2018

“Caffee Araaraa” —የእርቅ መንደር

“Caffee Araaraa” —የእርቅ መንደር ከ“ሞት አልባው ጦርነት” ወደ ሰላም አምባነት                                   ዘአማን በላይ (ክፍል ሁለት) በቀዳሚው ፅሑፌ ላይ የአሁኗ አራት ኪሎ የቀድሞዋ “ጨፌ አራራ”…
Read More...

የኢትዮጵያ እና የኤርትራ እርቀ -ሠላም አስፈላጊነት ዳሰሳ ።

የኢትዮጵያ እና የኤርትራ እርቀ -ሠላም አስፈላጊነት ዳሰሳ ። አዘጋጅ:  ልኡል ገብረመድህን (ከአገረ-አሜሪካ)። ወረሃ ሰኔ 2018፣ ግላዊ እይታ ፣ 1.  ያለፈው ሲቃኝ፣ አንድ አገር ሁለንተናዉ መረጋጋት እና እድገት እንዲኖራት ከሚያስፈልጉ ውጫዊ ምክንያቶች አንዱ የአሳኝ አገሮች…
Read More...

የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ከ9 ቢሊዮን በላይ ብር ማባከኑ ተገለጸ

የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ከ9 ቢሊዮን በላይ ብር ማባከኑን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታወቀ። የምክር ቤቱ የመንግስት ልማት ድርጅቶች ጉዳዩች ቋሚ ኮሚቴ የኮርፖሬሽኑን ያለፉት ዘጠኝ ወራት እቅድ አፈፃፀም ገምግሟል። ተቋሙ የገበያ ጥናት ሳያደርግ ከ9 ቢሊዮን በላይ…
Read More...

ከህዝብ በላይ ማን ይታመናል?

ከህዝብ በላይ ማን ይታመናል?                                                     ዘአማን በላይ አሳማኝና ጆሮ ገብ ነው፤ የጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ስለ አስቸኳይ ጊዜ አዋጁ መነሳት ያደረጉት ንግግር። አዋጅን ማንሳት ቀርቶ፤ ቢያጸኑም…
Read More...

አቅም ይፈጥራል፣ ስጋትም ይቀንሳል፤

አቅም ይፈጥራል፣ ስጋትም ይቀንሳል፤ አባ መላኩ ሰሞኑን የቀድሞው የኦነግ መስራችና መሪ የነበሩት አሁን ደግሞ የኦዴግ መሪ በሰላማዊ መንገድ ትግሉን ለማካሄድ ወደ አገር ቤት ተመልሰዋል። በቀጣይም ሌሎች ይህን መንገድ እንደሚከተሉ በዕርግጠኝነት መናገር ይቻላል። በዚህ ሂደት በርካታ…
Read More...

            ግንቦት 20 በአዲስ ሀገራዊ ድል

            ግንቦት 20 በአዲስ ሀገራዊ ድል   ይልቃል ፍርዱ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ በኢትዮጵያዊነት ካልሆነ መቀጠል አንችልም፤ ስንደመር እንጠነክራለን፤ታላቅ ነበርን ታላቅም እንሆናለን የሚለው አስተሳሰባቸው በሕዝቡ ውስጥ ሰፊ ተቀባይነት አግኝቶአል፡፡የአስተሳሰብ…
Read More...

         ሀገራዊ ሰላም ይቅደም

         ሀገራዊ ሰላም ይቅደም ይልቃል ፍርዱ ኢሕአዴግ በጥልቅ ተሀድሶው ሂደት ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድን ጠቅላይ ሚኒስትር አድርጎ ከመረጠ ጀምሮ በሀገራችን ሙሉ በሙሉ በሚባል መልኩ ሰላም ሰፍኖአል፡፡በሀገር ደረጃ ደፍርሶ የነበረው ሰላምና በየቦታው የነበሩ አላስፈላጊ…
Read More...

ዲፕሎማሲያዊ ዐወታት ንቑጠባዊ ረብሃ ሃገር፤…

ዲፕሎማሲያዊ ዐወታት ንቑጠባዊ ረብሃ ሃገር፤                                                                                                                    ብማህደር ተከዘ፤ ቀዳማይ ሚኒስትር ኣብዪ ኣሕመድ…
Read More...

ዑደት ቐዳማይ ሚኒስትር፤

ዑደት ቐዳማይ ሚኒስትር፤ ረብሃ ዐዲ ንምጥንኻር፤                                                ብማህደር ተከዘ፤ ክቡር ቐዳማይ ሚኒስትር ኣብይ ኣሕመድ (ዶክተር) ናብ ስልጣን ካብ ዝመጽእ ናብዚ ኣብ ዝተፈላለዩ ከባቢታት እታ ሃገር ካብ ዘካይዶም  …
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy