Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

June 2018

ግጭት አክስሮናል

ግጭት አክስሮናል ስሜነህ ባሳለፍናቸው ሶስት አመታት  በኦሮሚያ እና በሶማሌ ክልሎች አዋሳኝ አካባቢዎች በተቀሰቀሱ ግጭቶች ወደሌሎች አካባቢዎችም በመዛመት የሰዎች ህይወት ጠፍቷል፤  ቁጥራቸውን መጥቀስ በሚያሳፍር ደረጃ በርካታ ዜጎችም ከመኖሪያቸው…
Read More...

ዛሬስ ግብርን እንደ ዕዳ እንቆጥረው ይሆን?

ዛሬስ ግብርን እንደ ዕዳ እንቆጥረው ይሆን? ዮናስ እያንዳንዱ ዜጋ ከአገሩ ሀብት ፍትሐዊ የሆነ ድርሻ፣ ተመጣጣኝ የሆኑ የሥራ ዕድሎችና ተጠቃሚነት ሲኖሩት በሃገሪቱ ማኅበራዊ ፍትሕ መረጋገጡ ይታወቃል፡፡ሃገራችን የምትከተለው ልማታዊ ዴሞክራሲያዊ ስርአት ዜጎች በሀብት…
Read More...

ጥላቻ አክስሮናል።

ጥላቻ አክስሮናል። አዘጋጅ ፣ ልኡል ገብረመድህን (ከአገረ-አሜሪካ) ወረሐ ሴኔ 2010(2018) ግላዊ እይታ ♦በሴኔ 16/2010 ዓ.ም በመስቀል አደባባይ በቦምብ አደጋ ለሞቱት ኢትዮጽያውያን ወንድሞቼ አፈሩ ገለባ ይቅለላቸው። በህክምና ላሉም ድህነቱን ይስጣቸው ።…
Read More...

የተቀደደው መጋረጃ

የተቀደደው መጋረጃ                                                                 ዋሪ አባፊጣ መጋረጃ። ጥቁር። የፅላሎት ምልክት። የድቅድቅ ጨለማ ተምሳሌት። ለ20 ዓመታት የዘለቀ። በሁለቱ ሀገራት መካከል “ሞት አልባ ጦርነት”ን ክስተት…
Read More...

ህዝቡ የለውጡ ባለቤትና አራማጅ ሆኗል

ህዝቡ የለውጡ ባለቤትና አራማጅ ሆኗል ዓለምአየሁ አ ባለፉት ሃያ ሰባት ዓመታት በኢትዮጵያ የህዝብን ይሁንታ ያገኙ በርካታ ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ስኬቶች መመዝገባቸው እውነት ነው። ኢትዮጵያ የብሄር ብዝሃነት ያላት ሀገር ሆና ሳለች ለዚህ ብዝሃነት እውቅና በመንፈግ ከአንድ…
Read More...

ኢህአዴግ ወዴት አለ?

ኢህአዴግ ወዴት አለ? ኢብሳ ነመራ ኢህአዴግ በ1983 ዓ/ም ሰኔ የተመሰረተውን የሽግግር መንግስት፤ በኋላም በኢፌዴሪ መንግስት በገዢ ፓርቲነት ሃገሪቱን ሲመራ መቆየቱ ይታወቃል። በድምሩ ከሃያ ሰባት ዓመታት በላይ ሃገሪቱን መርቷል። ኢህአዴግ እንደ ግንባር የፌደራል መንግስቱን ሲመራ ግንባሩን…
Read More...

“ንባብ ይገድላል፤ ትርጉም ያድናል

“ንባብ ይገድላል፤ ትርጉም ያድናል” እምአዕላፍ ህሩይ ማህበረሰባችን የስነ-ቃል ሃብታም ነው። የተትረፈረፉ ስነ- ቃሎች ባለቤት ነው። በሀገሬ የሚገኝ ህዝብ በየቋንቋው የዳበረ የስነ- ቃል ክምችት አለው። በውስጡ አንድ ደርዝ ያለው ጉዳይ ሲነገር፣ የጉዳዩን ፍሬ ነገር አብጠርጥሮ ማጤን…
Read More...

እንሆ ዘመን

እነሆ ዘመን…! እምአዕላፍ ህሩይ ዘመኑ ዘምኗል። ዘመኑ ፍቅርን በእንቀልባ ‘እሹሩሩ’ እያልን የምንቀኝበት ሜዳ እየሆነ ነው። ዘመኑ ይቅርታን ሰንቀን፣ ቂምና ቁርሾ ዳግም ፊታቸውን ወደ እኛ እንዳይመልሱ ወዲያ አሽቀንጥረን የምንጥልበት አውድ ነው። ዘመኑ በሰላም አፀድ ውስጥ ቁጭ ብለን፤…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy