Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

June 2018

ስምምነቱና ተደማሪው ሰላም

ስምምነቱና ተደማሪው ሰላም                                                        እምእላፍ ህሩይ ብዙውን ጊዜ ‘የሰላም ዋጋው ስንት ነው?’ የሚል ጥያቄ ሲነሳ አደምጣለሁ። አንድ ሰው በማንኛውም ክዋኔው ላይ ‘ስንት ነው?’ የሚል ጥያቄ ካነሳ፤ ‘ይህን…
Read More...

ኑ! ለውጡንና መሃንዲሱን እንደግፍ!

ኑ! ለውጡንና መሃንዲሱን እንደግፍ!                                               እምዕላፍ ህሩይ ዕለተ ቅዳሜ። ሰኔ 16 ቀን 2010 ዓ.ም። ለየት ያለ የሰላማዊ ሰልፍ ትዕይንት ተጠርቷል። ህዝቡ ጠሪም ተሰላፊም ነው። በአዲስ አበባ ከተማ፤ መስቀል…
Read More...

የተምች ወረርሽኝ ላይ እንደተምች ለመዝመት

  የተምች ወረርሽኝ ላይ እንደተምች ለመዝመት ዮናስ አሜሪካ መጤ ተምች ይባላል። ከ80 በላይ ሰብሎችን የሚያጠቃው ይህ ተምች በተለይ በቀጣናው ሀገራት ዋነኛ ምግብ የሆነው የበቆሎ ሰብልን በስፋት የሚያጠቃ በመሆኑ ጉዳቱ ዘርፈ ብዙ እንደሆነም…
Read More...

 ትብብርና ጉርብትናን  የሚያጠናክር ግንኙነት

 ትብብርና ጉርብትናን  የሚያጠናክር ግንኙነት ስሜነህ ግብፅና ኢትዮጵያ የቆየ ታሪካዊ ግንኙነት አላቸው፤ ከሰማኒያ በመቶ በላይ ከኢትዮጵያ የሚፈልቀው ጥቁር አባይ፣ ከነጭ አባይ ጋር ተጨምሮ፣ ለግብፃውያን የህልውናቸው መሰረት ነው፡፡ የጥንትም ይሁን…
Read More...

  “1 ሺህ ተበድሬ ይህን ህዝብ ላንጫጫው ”

  “1 ሺህ ተበድሬ ይህን ህዝብ ላንጫጫው ” ስሜነህ ከግማሽ ክፍለ ዘመን በላይ ዕድሜ ያስቆጠረው የኢትዮጵያ ፖለቲካ መልካም አጋጣሚዎቹን በማበላሸት ወደር የለውም፡፡ በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ እርግማን ያለ ይመስል ከውይይት ይልቅ መተናነቅ፣…
Read More...

ዲፕሎማሲያዊ ዐወት ዑደት ኡጋንዳ

ዲፕሎማሲያዊ ዐወት ዑደት ኡጋንዳ                                    ብማህደር ተከዘ ቀዳማይ ሚኒስትር ኢትዮጵያ ኣብዪ ኣሕመድ (ዶክተር) ኣብ ዑጋንዳ ዝገበርዎ ዑደት ኢትዮጵ አብ ጉዳያት ደቡብ ሱዳን ዝነበራ ልዑል ፖሊቲካዊን ዲፐሎማሲያዊን እጃም፤ ዑጋንዳ አብ…
Read More...

ድርብርቡ ኃላፊነት

ድርብርቡ ኃላፊነት                                                               ደስታ ኃይሉ ሚዲያዎች አሁን በነፃነት እየሰሩ ያለበት ሁኔታ በመፈጠሩ የህዝብ ዓይንና ጆሮ ሆነው በሃቅ ተግባራቸውን ለመወጣት ራሳቸውን ማዘጋጀት ይጠበቅባቸዋል።…
Read More...

ከግራ ኪስ ወደ ቀኝ

ከግራ ኪስ ወደ ቀኝ                                                           ይሁን ታፈረ ባለፉት ዓመታት ከግብር ትመና እና ሌሎች ተዛማጅ ጉዳዩች ጋር በተያያዘ በተከሰቱ የተለያዩ ችግሮች ሳቢያ መንግስት ተገቢውን ግብርና ገቢ መሰብሰብ አልቻለም…
Read More...

አሳዛኙ ክስተት—ለምን?

አሳዛኙ ክስተት—ለምን?                                                             ይሁን ታፈረ በቅርቡ በህገ ወጥ መንገድ በየመን የባህር ጠረፍ በጀልባ ሲጓዙ የነበሩ የ46 ወገኖቻችን በአሳዛኝ ሁኔታ ለህልፈተ ህይወት መዳረጋቸው ልብ ሰባሪ ክስተት…
Read More...

ስንዋደድ ያምርብናል

ስንዋደድ ያምርብናል ለሚ ዋቄ ባለፈው አርብ  1439ኛውን የኢድ አል ፈጥር በአል አክበረናል። ከአንድ ወር የሮመዳን ጾም በኋላ የሚከበረው የኢድ አል ፈጥር በአል በእስልምና ሃይኖት ተከታዮች ዘንድ ልዩ ስፍራ አለው። የሮመዳን ጾምና የኢድ አል ፈጥር በአል እንኳን ለሙስሊም…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy