Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

June 2018

ዶክተር አብይ ለምስራቅ አፍሪካ አዲስ ታሪክ ሊሰሩ ነው

አዲስ ብስራት ኢፌድሪ ጠቅላይ ሚንስተር ክብር ዶክተር አብይ አህመድ ከሀገራችን ኢትዮጵያ አልፈው ለምስራቅ አፍሪካ ፈውስ እየሆኑ ነው ከሶስት ቀን ቡሀላ የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንትና የተቃዋሚ መሪ የሆኑትን Riek Machar እና President Salva Kiir ። የእርስ በእርስ ጦርነት…
Read More...

ፋይዳዎቹ…

ፋይዳዎቹ…                                                             ታዬ ከበደ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ቀደም ሲል በአገር ውስጥ ያካሄዷቸው ጉብኝቶች በኢትዮጵያውያን መካከል ብሄራዊ መግባባትን ያጠናከረና የሰላም ስጋታችን በእጅጉ…
Read More...

የሰላም ባለቤትነት

የሰላም ባለቤትነት                                                               ታዬ ከበደ በአንዳንድ አካባቢዎች ጥቃቅንንና አልፎ አልፎም ከበድ ያሉ የሚመስሉ የፀጥታ ችግሮች ሲከሰቱ ይስተዋላል። ወደፊትም ሊከሰቱ ይችላሉ። ምክንያቱም ማህበረሰብ…
Read More...

ስምምነቱ ምንድነው?

ስምምነቱ ምንድነው?                                                           ሶሪ ገመዳ ኢትዮጵያና ኤርትራ ከ1990 ዓ.ም እስከ 1992 ዓ.ም ድረስ ደም አፋሳሽ ጦርነት አካሂደዋል። ጦርነቱ በሁለቱም አገራት መካከል የዜጎችን ህይወት ከመቅጠፍ…
Read More...

ውሳነ አልጀርስ ንመፃኢ ሰላም ክልትኤን ሃገራት፤

ውሳነ አልጀርስ ንመፃኢ ሰላም ክልትኤን ሃገራት፤                                                               ብማህደር ተከዘ ኣብ ፅባሕ እቲ ሰብኣውን ንዋታውን ዕንወት ዘስዓበ ከም አቆፃፅራ ፈረንጂ ካብ ጉንበት 1998 ክሳብ ሰነ 2000…
Read More...

በቀል ውድቀትን እንጂ …

በቀል ውድቀትን እንጂ … አባ መላኩ በበቀል  አሸናፊም ሆነ ተሸናፊ አይኖርም። ለየትኛውም አካል ቢሆን የበቀልና የእልህ መንገድ መዳረሻው እልቂትና  ወድቀት መሆኑን ከሌሎች ልንማር ይገባል። ዛሬ ላይ በአንዳንድ አካባቢዎች እየተመለከትናቸው ያለው አካሄድ…
Read More...

ግንባር ቀደሞቹ…

ግንባር ቀደሞቹ... ገናናው በቀለ በአሁኑ ሰዓት የአገራችን ወጣቶች በስፖርት ማዘውተሪያዎች ያልተገባ ስነ ምግባር ለኢትዮጵያ ስፖርትም ይሁን ለሚደግፉት ቡድን ምንም ዓይነት ጠቀሜታ የለውም። ስፖርት ለሰላም፣ ለወዳጅነትና ለአንድነት የሚለውን መርህንም የጠሰ ስርዓት አልበኝነት…
Read More...

ውሳኔው

ውሳኔው...! ዳዊት ምትኩ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የኢትዮ-ኤርትራን ድንበር በተመለከተ ገዥ የሆነውን የአልጀርሱን ስምምነት አገራችን ሙሉ በሙሉ እንደምትቀበለው ገልጿል። ይህ እ.ኤ.አ በ2000 ዓ.ም የተፈረመው ስምምነት፤ ላለፉት 18 ዓመታት በሁለቱ አገራት መካከል የነበረው…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy