Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

June 2018

ቀጣናዊው ሚና

ቀጣናዊው ሚና                                  ገናናው በቀለ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቅርቡ በኡጋንዳና በግብፅ ያደረጓቸው ጉብኝቶች የዲፕሎማሲያችንን ድሎች ከፍታ የጨመሩ ናቸው። ኡጋንዳ ሀገራችን በደቡብ ሱዳን ሰላም ጉዳይ የመሪነት ሚና ከመጫወት…
Read More...

አባልተው ሊበሉን ላሰቡ …

አባልተው ሊበሉን ላሰቡ … ወንድይራድ ኃብተየስ ትንሿ ኢትዮጵያ እያልን በምናቆላምጣት  ከደቡብ ክልላችን ሰሞኑን የምንሰማው ነገር  አሳፋሪ ብቻ ሳይሆን አስፈሪም ጭምር ነው። ከትንሿ  ኢትዮጵያ ሃዋሳ ይህን አይነት ነገር የሚጠበቅ ነገር አይደለም። ጠቅላይ ሚንስትር አብይ “በአንዳንድ…
Read More...

የልማት ድርጅቶቹ ለምን ይሸጣሉ?

የልማት ድርጅቶቹ ለምን ይሸጣሉ?                                                               ዘአማን በላይ የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በቅርቡ የሀገሪቱን ኢኮኖሚ በከፊል ሊብራላይዝድ ለማድረግ ያሳለፈው ውሳኔ፤ በርዕሴ ላይ ያነሳሁትን ጥያቄ…
Read More...

ዶክተር አብይ በዓለም መገናኛ ብዙሃን ዕይታ

ዶክተር አብይ በዓለም መገናኛ ብዙሃን ዕይታ                                                          ዘአማን በላይ ኢትዮጵያ ውስጥ የእርቅና የሰላም ድባብ ከረበበ ሁለት ወራት አለፉ። የምህረትና ይቅርታ አውድም እውን እየሆነ ነው። በተለያዩ…
Read More...

ድንገተኛ ጥሪ

እንባዋ ይወርዳል። አካሏ ተጎሳቁሏል። ስሟን ለመናገር አልደፈረችም። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የሚመሩት የልዑካን ቡድኑ በሚጓዝበት አውሮፕላን ውስጥ አጠገቧ የተቀመጠው ህጻን በእንባ የተሞላውን የእናቱን ዓይን ትክ ብሎ ይመለከታል። እንባዋ የሰቀቀን ጊዜ አልቆ በደስታ መተካቱን…
Read More...

“ውሸትን ያጣ፤ ወደ ‘ሹክሹክታ’ ይምጣ!”

“ውሸትን ያጣ፤ ወደ ‘ሹክሹክታ’ ይምጣ!”                                                      ሸረፋ ከድር የሰው ልጅ በምድር ላይ ሲኖር፤ የመኖር ፋይዳው በጎ ወይም ሰናይ ምግባሮችን ከውኖ ለማለፍ ይመስለኝ ነበር። ግና ይህ ሃሳቤ በሁሉም ሰው ዘንድ…
Read More...

ከሲኮ መንዶው ልጃችን ላይ አይናቹሁን አንሱ

ከሲኮ መንዶው ልጃችን ላይ አይናቹሁን አንሱ ወራቅሳው የባረንቱማው አርሲ ሲኮና መንዶ ቤተሰብ በተለይም ከአንገፋው ልጅ ከመንዶ ዘረ ሃረግ የሚመዘዝ አንድን ኢትዩጵያዊ ኦሮሞ ይህ ከማንነትን ነጠቃ አንስቶ እስከ የኃሰት ነብያት ሽኩሽኩታ ለምን ተተኮረበት? ይህ ሰው በርግጥስ ማነው?…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy