Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

July 2018

ፍቅርና መደመር— በኢትዮ-ኤርትራ ሰማይ ስር

ፍቅርና መደመር— በኢትዮ-ኤርትራ ሰማይ ስር                                                       እምአዕላፍ ህሩይ (ክፍል ሁለት) በክፍል አንድ ፅሑፌ ላይ ቃል በገባሁት መሰረት ቀሪውን የፅሑፌን ክፍል ይዤ ቀርቤያለሁ። በዚህ ክፍል በሁለቱ…
Read More...

አንድ ህዝብ፣ ሁለት ሃገር

አንድ ህዝብ፣ ሁለት ሃገር አባ-ዲዱ ቢሊሳ ሰሞኑን በኢትዮጵያና በኤርትራ መሃከል ያለው ግንኙነት ባለፉት ሃያ ዓመታት ከነበረው ፍጹም የተለየ ገጽታ ይዟል። የኢትዮጵያና የኤርትራ (ምድሪ ባህሪ) ህዝቦች  ወንድማማችነት በሺህ የሚቀጠሩ ዓመታትን የተሻገረ ነው። የእነዚህ ሃገራት ህዝቦች…
Read More...

ፍቅርና መደመር— በኢትዮ-ኤርትራ ሰማይ ስር

                                                      እምአዕላፍ ህሩይ (ክፍል አንድ) እንደ መግቢያ እንዲህም ሆነ።…አስመራ፣ ከረን፣ ምፅዋ (ባፅዕ)፣ መንደፈራ…ወዘተርፈ የሀገሪቱ ከተሞች በሳምንቱ መጨረሻ ቀናት ለ20 ዓመታት…
Read More...

የግብር ግዴታን መወጣት…

የግብር ግዴታን መወጣት… ይቤ ከደጃች ውቤ ግብር፣ መንግሥት ሥራ ካላቸው ዜጎች የሚሰበሰበው ገንዘብ ነው፡፡ ይህ ገንዘብም የህዝቡን፣ ሰላምና ፀጥታ የሚያስከብርበት እና እንደ ትምህርት ቤቶች፣ የጤና ተቋማት፣ የንፁህ መጠጥ ውኃ አቅርቦት፣ መንገድና ስልክ፣ የመሳሰሉትን መሠረታዊ…
Read More...

ከእሥር ቤቱ ጀርባ

ከእሥር ቤቱ ጀርባ   ሜላት ወልደማሪያም ኢትዮጵያ በ1987 ዓ.ም ያጸደቀችውና   እየተገለገለችበት የሚገኘው ሕገ መንግሥቷ ሙሉ ለሙሉ ተፈጻሚ እየሆነ ነበር ለማለት አያስደፍርም፡፡ እንደውም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ተከስቶ ለነበረው አለመረጋጋት እንደ ዋና ምክንያት ተደርጎ የሚጠቀሰው…
Read More...

አገርን የተሻገረው አገራዊ መግባባት

ቃልአብ እያሱ ኢትዮጵያ የአብራኳ ክፋይ የሆኑት ልጆቿ በማህበራዊ መስተጋብራቸውና በአገራዊ ጉዳዮቻቸው ዙሪያ  በጋራ እየመከሩና እየዘከሩ ከትውልድ ትውልድ ያሸጋገሯት አገር ናት፡፡ ሕዝቦቿ የጋራ አገራዊ መግባባት በመፍጠር ከሠሯቸው አኩሪ ታሪኮቻቸው አንዱ   የቅኝ ገዢ…
Read More...

የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርም ደሳለኝ በዝምቧብዌ ምርጫ የአፍሪካ ሕብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድንን እንዲመሩ ተመረጡ

የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርም ደሳለኝ በዝምቧብዌ በሚካሄደው ምርጫ የአፍሪካ ሕብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድንን እንዲመሩ ተመረጡ። የዝንቧብዌ መንግስት ከጥቂት ወራት በፊት ዘንድሮ የሚካሔደውን ምርጫ እንዲታዘቡ የአውሮፓና የአፍሪካ ሕህረትን ጨምሮ የመንግስታቱ ድርጅትን የልኡካን…
Read More...

ይህ ሰው ዕውነትም ነብይ ይሆኑ እንዴ?

ይህ ሰው ዕውነትም ነብይ ይሆኑ እንዴ? እዩዔል ወልደሃና ወዳጆቼ እኔ በነብይም በወልይም የማምን ሰው አልነበርኩም። ይሁንና አሁን ላይ የማስተውላቸው ነገሮች አግራሞትን የጫሩብኝ  ጀምረዋል። ዶ/ር አብይ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው ከተሾሙ አንድ መቶ ቀናት ሞላቸው። በዚህ አጭር…
Read More...

ርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው የክብር ዶክትሬት ሊሰጣቸው ነው፡፡

ሀረማያ ዪኒቨርሲቲ ለሁለት ታዋቂ ሰዎች የክብር ዶክትሬት ሊሰጥ መሆኑን ገለጸ፡፡ ዩኒቨርሲቲው ለአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ገዱ አንዳርጋቸው እና ለመሃመድ አህመድ ቆጴ የክብር ዶክትሬት እንደሚሰጥ ለአማራ ብዙኃን መገናኛ ድርጅት መረጃ ሰጥቷል፡፡ መሃመድ አህመድ ቆጴ የመጀመሪያው…
Read More...

የድንበር ጉዳዮች ዕረፍት ይነሳሉ፤ማሰብ ይፈልጋሉ

የድንበር ጉዳዮች ዕረፍት ይነሳሉ፤ማሰብ ይፈልጋሉ ክፍል ሁለት አሜን ተፈሪ ባለፈው ሣምንት በሰሜን ምዕራብ እና በደቡብ ኢትዮጵያ በሚገኙ ሁለት የጠረፍ ከተሞች በተለያዩ መነሾዎች የተከሰቱት ጠንከር ያሉ ግጭቶች በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት ማስከተላቸው ሰምተናል፡፡ እነዚህ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy