Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

July 2018

   ፓርላማውና አዲሱ በጀት

   ፓርላማውና አዲሱ በጀት ይልቃል ፍርዱ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አሕመድ የዘንድሮውን አመት የመንግስት የስራ አፈጻጸምና የቀጣዩን አመት እቅድና በጀት ሪፖርት አቅርበው በፓርላማው አጸድቀዋል፡፡ሪፖርቱ በበጀትም ሆነ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ግንዛቤን ያስጨበጠና ለወቅታዊ…
Read More...

የተከበራችሁ በተባበሩት አሜሪካ ግዛቶች የምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልድ ኢትዮጵያውያን

የተከበራችሁ በተባበሩት አሜሪካ ግዛቶች የምትኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንዲሁም ለሚዲያው ማህበረሰብ “ግንቡን በማፍረስ ድልድዩን እንገንባ” በሚል መሪ ቃል በሃምሌ 19፤20ና 21 (እ.ኤ.አ ጁላይ 26 27፤ 28 እና 29)በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትራችን ዶ/ር አብይ አህመድ…
Read More...

በከፍታ ላይ ከፍታ

በከፍታ ላይ ከፍታ                                                       ይሁን ታፈረ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አመድ በምስራቅ አፍሪካ አገሮች መካከል ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍንና ቀጠናው በኢኮኖሚያዊ ጥቅም እንዲተሳሰር ለማድረግ በአጭር ጊዜ በርካታ…
Read More...

ራስንና አገርን…

ራስንና አገርን…                                                       ደስታ ኃይሉ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ወጣቶች በክረምት ማድረግ የሚገባቸውን ጉዳዩች አስመልክው በተለያዩ ወቅቶች አቅጣጫ አስቀምጠዋል። በቅርቡ እንኳን…
Read More...

ለውጥ አምጭው

ለውጥ አምጭው                                                        ይሁን ታፈረ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ፈጣን እድገት መሰረቱ የግብርናው ዘርፍ ነው። ግብርናው የአገራችንን የኢኮኖሚ መሪነት በመዋቅራዊ ለውጡ ሳቢያ ለኢንዱስትሪው እስኪያስረክብ ድረስ…
Read More...

ጥሰቶቹን ለመከላከል…

ጥሰቶቹን ለመከላከል… ገናናው በቀለ አንዳንድ አካሎች ኢትዮጵያ ውስጥ እየተካሄደ ያለውን የለውጥ ሂደት ለምን እንደሚቃወሙ ግልጽ ነው። ይኸውም መቃወም የጀመሩት አንዱ ምክንያት ቀደም ሲል በፈጸሙት አሰቃቂ ድርጊት ተጠያቂ ላለመሆን ወይም ለውጡ ጥቅማቸውን ስለሚነካባቸው እንደሆነ…
Read More...

የሰልፎቹ እውነታዎች

የሰልፎቹ እውነታዎች ዳዊት ምትኩ መንግስት በአገራችን ውስጥ በዋና ዋና ጉዳዮች ዙሪያ አገራዊ መግባባትን ለማጎልበት የተለያዩ ስራዎችን እያከናወነ ነው። እስካሁን ድረስ አገራዊ መግባባትን ለማጎልበት እየወሰዳቸው ያሉት እርምጃዎች ህብረተሰቡ ሙሉ ድጋፉን መስጠቱን ከተካሄዱ ሰልፎች…
Read More...

የኢኮኖሚ “ሳቦታጅ”…

የኢኮኖሚ “ሳቦታጅ”... ገናናው በቀለ በአገራችን ውስጥ አንዳንድ ሃይሎች የህዝብን የለውጥ ፍላጎት አቅጣጫ ለማስቀየር አስበውና አልመው የማያከናውኑት ነገር እንደሌለ ገሃድ እየሆነ ነው። ከዚህ ውስጥ አንዱ የሆነው አርቴፊሻል የገበያ ስርዓት ለመፍጠር እያደረጉ ያሉት የኢኮኖሚ አሻጥር…
Read More...

የተለያዩ ሀገራት መሪዎች ኢትዮጵያና ኤርትራ የደረሱትን ስምምነት እያወደሱ ነው

ኢትዮጵያ እና ኤርትራ ዛሬ የሰላምና የወዳጅነት ስምምነት መፈራረማቸውን ተከትሎ የተለያዩ ሀገራት እና መንግስታት መሪዎች እርምጃውን በማወደስ ላይ ይገኛሉ። የኬንያው ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬንያታ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ንግግርን…
Read More...

የአፍሪካ ቀንድን ጆኦፖለቲካ የቀየረው ጉብኝት

የአፍሪካ ቀንድን ጆኦፖለቲካ የቀየረው ጉብኝት በክቡር የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ጉብኝት ማጠቃለያ ላይ ኢትጵያና ኤርትራ የተለያዩ ስምምነቶችን መፈራረማቸውን የኢፌዲሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገለፁ፡፡ ዶ/ር ወርቅነህ ገበየሁ ዛሬ በጽ/ቤታቸው በሰጡት መግለጫ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy