Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

July 2018

ጥላቻን መቀነስ ፍቅርን መደመር ነው

ስሜነህ “የእኛ የመደመር እሳቤ ከሂሳብ የመደመር እሳቤ የላቀ ነው፡፡ የእኛ የመደመር እሳቤ የልዩነት ግንብን ማፍረስ ነው፡፡ እኔና ኢሳያስ ስንደመር ሁለት ሳይሆን እኛ ነው የምንሆነው፡፡ እኔና ኢሳያስ ስንደመር እኛ ሆነን እንባዛለን፡፡ ”…
Read More...

ለውጡ  የይቅርታና የዕርቅን መፈክር ከፍ ያደረጉ

ለውጡ  የይቅርታና የዕርቅን መፈክር ከፍ ያደረጉ ልባሞችን ይሻል ዮናስ የኢትዮጵያ ሰላም የኢትዮጵያውያን ብቻ አይደለም፡፡ የኢትዮጵያ ውስጣዊ ለውጥም የኢትዮጵያ ብቻ አይደለም፡፡ኢትዮጵያ በምትገኝበት የአፍሪካ ቀንድ ውስጥ የአንዱን አገር ኋላቀርነት የሌላው…
Read More...

“ዘ ስካይ ኢዝ ዘ ሊሚት”

“ዘ ስካይ ኢዝ ዘ ሊሚት” ስሜነህ ግንኙነቱ ጠ/ሚ ዶክተር አብይ   በአስመራ በቤተ መንግስት እንደተናገሩት “የላቀ ትስስር” ወይንም የኤርትራ ፕሬዝደንት በአንድ ወቅት እንደተናገሩት “ዘ ስካይ ኢዝ ዘ ሊሚት” (the sky is the limit)…
Read More...

ኮንትሮባንድ እና ስደት

ኮንትሮባንድ እና ስደት አሜን ተፈሪ በድንበር አካባቢ ከሚታዩ ችግር አንዱ የስደተኞች ጉዳይ ነው፡፡ በወዲያኛው ሳምንት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከድንበር ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን በማንሳት ለመወያየት በተዘጋጀው መድረክ የስደተኞች እና የኮንትሮባንድ ጉዳይ አንድ…
Read More...

ችግር ፈቺዎቹ

ችግር ፈቺዎቹ                                                          ሶሪ ገመዳ በክረምቱ በጎ ፈቃድ አገልግሎት ወጣቶች በደም ልገሳ፣ አቅመ ደካሞችን በመደገፍ፣ የክረምት ማጠናከሪያ ትምህርት በመስጠት፣ በአካባቢ ጥበቃ፣ በጽዳት፣ በትራፊክ ደህንነት…
Read More...

ለተቋማቱ ስኬት

ለተቋማቱ ስኬት                                                           ሶሪ ገመዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በፓርላማ ተገኝተው በቀጣዩ ዓመት የፌዴራል መንግስት ስራ አስፈፃሚ አካላት ስራቸው ውጤታማ እንዲሆን ዕቅዶቻቸውን ከህዝብ…
Read More...

…ምን ማለት ነው?

…ምን ማለት ነው?                                                              ታዬ ከበደ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ስለ ምርትና ምርታማነት እድገት አስመልክቶ በቅርቡ ለፓርላማ በሰጡት ማብራሪያ፤ መንግስት በአገራችን የሚታየውን የኑሮ…
Read More...

መተማመን የፈጠረው ጭማሪ

መተማመን የፈጠረው ጭማሪ                                                        ይሁን ታፈረ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ሰላም እንዲፈጠር ባደረጉት ጥረትና ለጉብኝትም ወደ ኤርትራ በማቅናታቸው ምክንያት…
Read More...

ለጥፋት ኃይሎች…

ለጥፋት ኃይሎች…                                                         ደስታ ኃይሉ በአንዳንድ የአገራችን አካባቢዎች የሚከሰቱ ግጭቶች በህዝብ ላይ ጉዳት እያስከተሉ ነው። ለዘመናት አብረው በፍቅርና በመተሳሰብ ይኖሩ የነበሩ ህዝቦችን ያለ ፍላጎታቸው…
Read More...

ለእኛ የሚበጀን መደመር ብቻ ነው

ለእኛ የሚበጀን መደመር ብቻ ነው ክፍል ሁለት አሜን ተፈሪ ተፈጥሮ ምንም ነገር በከንቱ አትፈጥርም፡፡ በቋንቋ በረከት ያከበረችው ብቸኛ ፍጡር ሰው ነው፡፡ ስለዚህ የቋንቋ ብቃትን የታደለው የሰው ልጅ የቅርብ እና የሩቅ፤ ፍትሐዊ እና ኢ-ፍትሐዊውን ነገር ለመግለጽ ይችላል፡፡ የጥሩ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy