Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

July 2018

ለእኛ የሚበጀን መደመር ብቻ ነው

ለእኛ የሚበጀን መደመር ብቻ ነው ክፍል አንድ አሜን ተፈሪ ልቤ ያለው በኪነ ጥበብ እና በባህል ገደማ ነው፡፡ ሆኖም ሐገሪቱ እንዲህ ያለውን ስሜት ወይም ፍላጎት እንደ ፌዝ የምትቆጥረው ይመስለኛል፡፡ ‹‹ቀልደኛ ገበሬ በሰኔ ይሞታል›› ሊያሰኛት ይችላል፡፡ ኪነ…
Read More...

ኮንትሮባንድ እና ስደት

ኮንትሮባንድ እና ስደት አሜን ተፈሪ በድንበር አካባቢ ከሚታዩ ችግር አንዱ የስደተኞች ጉዳይ ነው፡፡ በወዲያኛው ሳምንት በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከድንበር ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን በማንሳት ለመወያየት በተዘጋጀው መድረክ የስደተኞች እና የኮንትሮባንድ ጉዳይ አንድ…
Read More...

ተቋማቱና የህዝብ እርካታ

ተቋማቱና የህዝብ እርካታ                                                         ይሁን ታፈረ ህዝቡን እያማረሩ ያሉትን አገልግሎት አሰጣጥ ችግሮች ለመፍታት አንዳንድ የመንግስት ተቋማት የተለያዩ እርምጃዎችን እየወሰዱ ነው። ይሁን እንጂ አሁንም…
Read More...

መተማመን የፈጠረው ጭማሪ

መተማመን የፈጠረው ጭማሪ                                                        ይሁን ታፈረ የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በኢትዮጵያና ኤርትራ መካከል ሰላም እንዲፈጠር ባደረጉት ጥረትና ለጉብኝትም ወደ ኤርትራ በማቅናታቸው ምክንያት…
Read More...

ለጥፋት ኃይሎች…

                                                        ደስታ ኃይሉ በአንዳንድ የአገራችን አካባቢዎች የሚከሰቱ ግጭቶች በህዝብ ላይ ጉዳት እያስከተሉ ነው። ለዘመናት አብረው በፍቅርና በመተሳሰብ ይኖሩ የነበሩ ህዝቦችን ያለ ፍላጎታቸው ጥላሸት ለመቀባት…
Read More...

የቅናሹ አንድምታ

የቅናሹ አንድምታ ዳዊት ምትኩ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ሰሞኑን የውጭ ምንዛሬን አስመልክተው በሰጡት መግለጫና ለህብረተሰቡም ባስተላለፉት ጥሪ፣ የአገራችን የዶላር ክምችት እየጨመረ በአንፃሩም በጥቁር ገበያ ላይ ያለው የውጭ ምንዛሬ ዋጋ እየቀነሰ መጥቷል። ይሀም በርካታ…
Read More...

ከስምምነቱ ባሻገር

ከስምምነቱ ባሻገር ገናናው በቀለ በኢትዮጵያ እና በኤርትራ መካከል አዲስ የግንኙነት ምዕራፍ ተከፍቷል። በዚህ አዲስ ግንኙነት ሁለቱ አገሮች የተስማሙባቸው በልዩ ልዩ ጉዳዮች ስምምነት ላይ ደርሰዋል። በተለይም አገራቱ ጦርነትን ስለ ማቆም፣ ኤምባሲዎቻቸውን ስለ መክፈት፣ የህዝብ ለህዝብ…
Read More...

ትሩፋቶቹን ለማጎልበት…

ትሩፋቶቹን ለማጎልበት... ገናናው በቀለ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በ100 ቀናት ውስጥ የሰሩት ተግባሮች ለአገራችን ያላቸውን ፋይዳ ከፍተኛ ነው። ለህዝባችንም ያስገኟቸውን ትሩፋቶች  የትየለሌ ነው። የጠቅላይ ሚኒስትሩ ተግባሮች በአገራችን ህዝብ ላይ ቀጥተኛ ተፅዕኖ…
Read More...

ለጨናቂው ችግር እየደረሱ ያሉ መፍትሄዎች

ለጨናቂው ችግር እየደረሱ ያሉ መፍትሄዎች አለማየሁ አ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለፉት አንድ ተኩል አስርት ዓመታት ተከታታይ እድገት ማስመዝገቡን ከኢፌዴሪ መንግስት መግለጫዎች በተጨማሪ ዓለም አቀፍ የገንዘብና የኢኮኖሚ ተቋማትም ምስክርነታቸውን ሰጥተወታል። አጠቃላይ ዓመታዊ ምርትና…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy