Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

July 2018

በጀትና የሀገር ልማት

በጀትና የሀገር ልማት                                                            ሞገስ ፀ በጀት ለአንድ ሀገር የህልውና ጉዳይ ነው፡፡ መንግስት ደግሞ በጀት የሚበጅተው ንቁና ቀልጣፋ ግብር ከፋይ ዜጎች ሲኖሩት ነው፡፡ ሀገርም የምታድገው ከዜጎቿ…
Read More...

ማረሚያ ቤት ወይስ ሥቃይ ቤት!

ማረሚያ ቤት ወይስ ሥቃይ ቤት!                                             ሞገስ ፀ የሰው ልጅ  በማወቅም ሆነ ባለማወቅ እንዲሁም ስሜታዊ በመሆን ወንጀል ይሰራል፡፡ ሁሉም ሀገሮች ደግሞ የተለያየ የወንጀል መቅጫ ህግ አላቸው። በመሆኑም በተመሳሳይ ወንጀል…
Read More...

ዜጎች ወደ ሕጋዊ መንዛሪዎች ይምጡ

ዜጎች ወደ ሕጋዊ መንዛሪዎች ይምጡ ይቤ ከደጃች ውቤ ዶላር እና ብር ከመራራቅ ይልቅ ወደ መቀራረብ እየተቃረቡ ነው፡፡ ይህ ደግሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ሥልጣን ከያዙ ወዲህ ለኢትዮጵያ የመጣ የምሥራች ነው፡፡ ከሁለት ሣምንት በፊት በጥቁር ገበያ አንድ ዶላር ብር 36…
Read More...

ካለያየን ይልቅ ያገናኘን ፍቅር ልቋል!

ካለያየን ይልቅ ያገናኘን ፍቅር ልቋል! በፍሬህይወት አወቀ ኢትዮጵያና ኤርትራ በ1990 ዓ.ም በወረሃ ግንቦት ወደ ጦርነት መግባታቸውን ተከትሎ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸው፣ ማህበራዊ ትስስራቸውና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነታቸው ለሁለት አስርት ዓመታት ተቋርጦ ቆይቷል። በዚህም “የገደለው ባልሽ…
Read More...

ውጤታማው ጥረት

                                                             ሶሪ ገመዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አገራችን የገጠማትን የውጭ ምንዛሬ ተመን ለማረጋጋት ከፍተኛ ጥረት አድርገዋል። የምንዛሬውን ችግር ለመቅረፍ የተባበሩት አረብ…
Read More...

አሁንም በቂ ትኩረት

አሁንም በቂ ትኩረት                                              ወንድይራድ ሃብተየስ አሁን የምንገኝበት የመኸር ወቅት ነው። በአሁኑ ወቅት በመኸር ምርት ከ370 በላይ ኩንታል ምርት ለመሰብሰብ እየተሰራ ነው። በሁሉም ክልሎች በቂ ዝግጅት ተገርጎ ወደ ስራ…
Read More...

ለጋራ ልማት…

ለጋራ ልማት…                                                         ደስታ ኃይሉ “ሞት አልባ ጦርነት” የነበረው የኢትዮ- ኤርትራ ግንኙነት በአጭር ጊዜ ውስጥ ወደ ትብብርና አጋርነት መንፈስ ተለውጧል። ከሁለቱ አገራት መልካም ግንኙነት ዋነኛ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy