Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

July 2018

ፅኑው አቋም

ፅኑው አቋም                                                             ታዬ ከበደ በማረሚያ ቤት የሰብዓዊ መብት ጥሰቶች እንደተፈጸሙ ያጋለጡት የመንግስት ሚዲያዎች መሆናቸው ሊበረታታ የሚገባው አዲስ ጅምር ነው። ይህም መንግስት ለሰብዓዊና…
Read More...

“…ጣጣቸው ብዙ ነው”

“...ጣጣቸው ብዙ ነው”                                                              ሶሪ ገመዳ መንግስት ለ2011 ዓ.ም የያዘው በጀት ከአጠቃላይ የአገሪቱ ከበጀተችው ውስጥ 64 በመቶው  ለድህነት ቅነሳ ተኮር የልማት ስራዎች የተያዘ ነው። በጀቱ…
Read More...

ግብርናውም ተደምሯል

ግብርናውም ተደምሯል ስሜነህ በኬንያና በሌሎች አገሮች ውስጥ እስከ 30 በመቶ የበቆሎ ሰብል ማውደሙ የሚነገርለት ተምች፣ ዓምና በኢትዮጵያ ያደረሰው ውድመት አምስት በመቶ ገደማ እንደሆነም ከግብርና ሚንስቴር ሰሞኑን የወጡ መረጃዎች ያመለክታሉ። ይህ የሆነው በአይሲቲና…
Read More...

ዓለምን በፍቅር ገንዘባቸው አድርገዋል

ዓለምን በፍቅር ገንዘባቸው አድርገዋል ስሜነህ የዲሞክራሲ ስርዓት አብዛኛው ሰው የመረጠውን መንግስት ይሰጠናል። ይህ ግን በራሱ መልካም መንግስት ያመጣል ማለት አይደለም። በዲሞክራሲ እንደ ምሳሌ የምትነሳው አሜሪካ፤ በጥቂት ቁጥር ልዩነት አንዴ ዲሞክራቲክ…
Read More...

      ከአጥፊ ድግስ የታደገን “መደመር”

      ከአጥፊ ድግስ የታደገን “መደመር” ዮናስ ሀይማኖታዊ እምነትን አስመልክቶ ለሚከሰቱ ችግሮች በአግባቡ መፍትሄ ካልተገኘላቸው ሂደቱን ለመቆጣጠር ወደማያስችል ሁኔታ ስለሚወስድ አዲሱ  ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ አዲስ የእርቅና የመደመር ስራ…
Read More...

ስለሠላም እናቀንቅን…

                                                         አባ መላኩ                   በየጎጡ፣ በየአካባቢው፣ በየመንደሩ ላለው የሠላም መረጋጋት ሁኔታ ዋነኛው መሠረት መላው ሕዝብ ነው። በየአካባቢው በሚከሰት ማናቸውም የፀረ…
Read More...

…ሥራ ላይ ነን!

…ሥራ ላይ ነን! ወንድይራድ ኃብተየስ ኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ሥርዓቷን ለማጎልበት ጠንክራ በመሥራት ላይ ነች። የሕዝቦቿን ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ለማስጠበቅ በርትታ እየታተረች ነው። በርካታ ሕዝቦቿ በመፈቃቀድ ላይ የተመሠረተ ጠንካራ አንድነት አጎልብተዋል። አዎ!…
Read More...

                   ሚዲያው ጥንቃቄ ያሻዋል

                   ሚዲያው ጥንቃቄ ያሻዋል                                                  ይልቃል ፍርዱ   በአለም አቀፍ ሆነ በሀገር ደረጃ ሚዲያው ለማልማትም ሆነ ለማጥፋት ግዙፍ ኃይልና አቅም አለው፡፡ ሚዲያው በጎም ሆነ የተሳሳቱ…
Read More...

         ሀገር ያስደመሙ ድንቅ ስራዎች

         ሀገር ያስደመሙ ድንቅ ስራዎች                                                ይልቃል ፍርዱ ኢትዮጵያ በታላቅ የዲፕሎማሲ ስኬትና ድል ላይ እየተረማመደች ትገኛለች፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ብሄራዊ ድሎችና ዲፕሎማሲያዊ ስኬቶች…
Read More...

የኬንያው ጋዜጣ ምን አለ?

የኬንያው ጋዜጣ ምን አለ? ገናናው በቀለ በቅርቡ የኬንያው “Nation” ጋዜጣ በድረ ገጹ በኒውዮርክ የልማት ኢኮኖሚስት እና የዓለም ፖሊሲ ባለሙያ የሆኑት ሚስተር ኬኔዲ ቺሶሊ “ኬንያ ማደግ ከፈለገች የኢትዮጵያን የዕደገት ፖሊሲ መመልከት አለባት” በሚል ጭብጥ ያቀረቡት ጽሑፍ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy