Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

July 2018

መሬት ጠብ ያላለው ሃሳብ

መሬት ጠብ ያላለው ሃሳብ                                                          ዋሪ አባፊጣ ቀደምት አባቶቻችን አንድ ጉዳይ በተገቢው ወቅት፣ በትክከለኛ ሁኔታ ተነግሮ ሲያበቃና ማህበረሰቡም ወዲያውኑ ተቀብሎት በስራ ላይ ሊያውለው ሲንቀሳቀስ አሊያም…
Read More...

ኢትዮጵያ በመገናኛ ብዙኃን እይታ

ኢትዮጵያ በመገናኛ ብዙኃን እይታ ከሚፍታህ በዓለማችን የሚገኙ የተለያዩ የሚዲያ አውታሮች ኢትዮጵያ ድፍድፍ ነዳጅ የማውጣት ሙከራ ማካሄዷን አስመልክቶ ሲዘግቡ ሰንብተዋል፡፡ Poly-Gcn በተባለው የቻይና ኩባንያ አማካይነት ሙከራው መካሄዱንም ጨምሮ ፅፈዋል፡፡ ሰኔ 20 ቀን 2010…
Read More...

በከርሰ ህሊና ውስጥ ባሉ ኃይሎች የተጀመረው ለውጥ አይቀለበስም

በከርሰ ህሊና ውስጥ ባሉ ኃይሎች የተጀመረው ለውጥ አይቀለበስም ሞገስ ተ የአንድ አገር ምጣኔ ሀብት ሊያድግ የሚችለው በፍትሃዊነት፣ በቅንነትና በታማኝነት ሊሰራና ሊያሰራ የሚችል የምጣኔ ሀብት  ማህበረሰብ ሲፈጠር ነው፡፡ ቀጣይነት ያለው የምጣኔ ሀብት እድገት ሲመዘገብ የአንድ አገር…
Read More...

ሠላምና የህግ የበላይነት መከበር ከትናንቱ ዛሬ

ሠላምና የህግ የበላይነት መከበር ከትናንቱ ዛሬ ሞገስ ተ ሠላም ሊተመንበት የሚችል የዋጋ ልኬት የለውም። ያለ ሠላም ልማት፣ ዕድገት፣ አብሮነት፣ ወጥቶ መግባት፣ መማርና ነግዶ ማትረፍ ሊታሰቡ አይችሉም። ኢትዮጵያውያን ለሠላም የሚሰጡት ቦታ እጅግ ከፍተኛ ነው። ኢትዮጵያውያን አገር…
Read More...

የሪፎርም ውጤትና ሪፎርም የሚሹ ነጥቦች

የሪፎርም ውጤትና ሪፎርም የሚሹ ነጥቦች ሞገስ ፀ ኢትዮጵያ ማህበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ቀዉሶችን ስታስተናግድ ቆይታለች፡፡ በ2010 ዓ.ም የከፋ መልክ እየያዘ መጥቶ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች ጉዳት ተከስቷል፡፡  የነበሩ ግጭቶችም በሀገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አሳርፈው…
Read More...

ኢኮኖሚያዊ አሻጥር በመፍጠር የሀገሪቱን እድገት መግታት አይቻልም!!

ኢኮኖሚያዊ አሻጥር በመፍጠር የሀገሪቱን እድገት መግታት አይቻልም!! ሞገስ ፀ ኢትዮጵያ መካከለኛ ገቢ ካላቸው ሀገራት ተርታ ለመሰለፍ በሁሉም የኢኮኖሚ  መስክ ጥሩ የሚባል የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ እያደረገች ትገኛለች፡፡ ነገር ግን ይህንን እንቅስቃሴ ለመግታት ሳይታክቱ የሚሰሩ ነጋዴዎችና…
Read More...

አንድ መቶ የዲፕሎማሲና የስኬት ንጋቶች

አንድ መቶ የዲፕሎማሲና የስኬት ንጋቶች እቴጌ ዳጊ በኢትዮጵያ ሰማይ ሥር እየተከወነ ያለው ሁሉ ከቃል አቅምና ተሰጥኦ በላይ ነው፡፡  ሕዝብን እንደ ሂሳብ ስሌት ደምረው… ደምረው በደስታ እምባ ያራጩት ሰው፣ ብሔር የሚለው ቃል ሊመጣ የሚገባው "ኢትዮጵያ" ከሚለው ቃል በኋላ ነው፤…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy