Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.

አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነታቸው ታገዱ፡፡

0 794

Get real time updates directly on you device, subscribe now.

አቶ በረከት ስምኦንና አቶ ታደሰ ካሳ ከማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነታቸው ታገዱ፡፡

ባሕር ዳር፡ነሀሴ 18/2010 ዓ.ም(አብመድ)የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አቶ በረከት ስምኦን እና አቶ ታደሰ ካሳ አሁን ባላቸው ወቅታዊ አቋም የአማራን ህዝብ ጥቅም እንደማያስጠብቁ በመረጋገጡና በጥረት ኮርፖሬት ላይ በሰሩት ጥፋት እስከ ሚቀጥለው የድርጅቱ መደበኛ ጉባኤ ድረስ ከብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ አባልነት ታግደዋል፡፡

ነባር አመራሮች በማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ እንዲሳተፉ የሚፈቅደው መመሪያም ተሸሯል፡፡በመሆኑም ከዚህ በኋላ በሚኖረው የማዕከላዊ ኮሚቴ ስብሰባ አባል ያልሆነ አመራር አይሳተፍም፡፡
ማዕከላዊ ኮሚቴው የሁለት ቀን ስብሰባውን ዛሬ አጠናቋል፡፡

Leave A Reply

Your email address will not be published.

This site uses Akismet to reduce spam. Learn how your comment data is processed.

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy