Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

August 2018

ጥላቻ በፍቅር እንጂ በበቀል መች ተሸንፎ!

ጥላቻ በፍቅር እንጂ በበቀል መች ተሸንፎ! ወንድይራድ ሃብተየስ የአምቦ ዩኒቨርሲቲ መምህሩና ታዋቂው አክቲቪስት ስዩም ተሾመ በፌስ ቡክ አካውንት ላይ አንድ ድንቅ  አስተሳሰብ አገኘሁና እጅግ ወደድኳት። አባባሏ የአዲሱን የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት  የሙስጠፋ መሀመድ ኡመርን ንግግር ናት።…
Read More...

በምዕራብ ጎጃም ዞን አንድ ግለሰብ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በደቦ ፍርድ ተገደለ

ዳዊት እንደሻው በአማራ ክልል በምዕራብ ጎጃም ዞን ቡሬ ከተማ ቤተ ክርስቲያ ግቢ ውስጥ በተፈጸመ የደቦ ፍርድ የአንድ ግለሰብ ሕይወት አለፈ፡፡ ግድያው የተፈጸመው ቅዳሜ ነሐሴ 19 ቀን 2010 ዓ.ም. ከቀኑ 10፡30 እስከ 12፡00 ሰዓት መሆኑን ሪፖርተር ከፖሊስ ያገኘው መረጃ…
Read More...

የቀድሞ የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት ዛሬ ፍርድ ቤት ቀረቡ

ከአቶ አብዲ ጋር ፍርድ ቤት የቀረቡት ተጠርጣሪ የክልሉ መንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የክልሉ ሴቶችና ሕፃናት ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ራህማ መሐመድ፣ የክልሉ የዳያስፖራ ቢሮ ኃላፊ አቶ አብዱረዛቅ አሚንና የክልሉ መሠረተ ልማት ቢሮ ኃላፊ አቶ ሱልጣን መሐመድ ናቸው፡፡ በፌዴራል ፖሊስ የወንጀል…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy