Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

August 2018

የደቡብ ሱዳን አማፂ ቡድን መሪ ሪክ መቻር አዲሱን የሰላም ስምምነት ውድቅ አደረጉ

የደቡብ ሱዳኑ አማፃ ቡድን መሪ ሪክ ማቻር በሀገሪቱ ያለውን የእርስ በእርስ ግጭት ፍፃሜ ያበጃል ተብሎ የተጠበቀውን የሰላም ስምምነት ውድቅ ማድረጋቸውን  የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። ባለፈው ወር የደቡብ ሱዳኑ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪርና ሪክ ማቻር የተኩስ አቁም  እና የስልጣን…
Read More...

“በፍቅር እንደመር፤ በይቅርታ እንሻገር”

“በፍቅር እንደመር፤ በይቅርታ እንሻገር”                                                     እምአዕላፍ ህሩይ መጪው አዲስ ዓመት “በፍቅር እንደመር፤ በይቅርታ እንሻገር” በሚል መሪ ቃል በደመቀ ሁኔታ ይከበራል። ከመሰንበቻው የመንግስት ኮሙኒኬሽን…
Read More...

የባህል ዕሴቶቻችን በመደመር ዕሳቤ ውስጥ                                                                  በሞገስ ተስፋ ኢትዮጵያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በአጭር ጊዜ ውስጥ እያስመዘገበችው ያለው ለውጥ የሚበረታታ እና አስደናቂ ነው፡፡…
Read More...

የአብይ ዓብይ ወግ

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገራችን ውስጥ በሁሉም መስኮች መሰረታዊና ተስፋ ሰጪ ለውጦች እየተመዘገቡ ያሉበት ታሪካዊ ምዕራፍ ላይ ብንገኝም በተጀመረው ስፋትና ጥልቀት ለውጡን ለማስቀጠል የሚደረገውን ጥረት የሚያደነቅፉና የለውጡን አቅጣጫ የሚያስቱ ችግሮችም አብረው እየታዩ መጥተዋል።
Read More...

አሮጌው የጥላቻ ፖለቲካ በአዲሱ የፍቅር ፖለቲካ ድል ተነስቷል !!

አሮጌው የጥላቻ ፖለቲካ በአዲሱ የፍቅር ፖለቲካ ድል ተነስቷል !! ስሜነህ   በኢትዮጵያ ለዘመናት ስር ሰዶ የቆየው የጥላቻና ቂም በቀል የፖለቲካ ምዕራፍ የሚዘጋበት፤ በምትኩ የይቅርታ፣ የፍቅርና የአብሮነት ፖለቲካዊ ሁኔታ የሚፈጠርበት ስር ነቀል የለውጥ ጉዞ ተጀምሯል። ይህ ሀገራዊ…
Read More...

ቀጣናውን የታደገ ተግባር

ርግጥም እንዲህ ዓይነቱ ክቡሩን የሰውን ልጅ ከእንስሳ ጋር አብሮ እያሰሩ የማሰቃየት የከፋ የመብት ጥሰት ለሰሚው ግራ የሚገባ ብቻ አይደለም። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እንደገለፁት ልቦለዳዊ የፊልም ትርክት እንጂ በገሃዱ ዓለም ላይ ይከሰታል ተብሎ የሚጠበቅ እውነታ አይደለም። በህግ…
Read More...

የቦምብ ፍንዳታውን ያስተባበሩት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ባልደረቦች መሆናቸውን ፖሊስ ለፍርድ ቤት ተናገረ

የቦምብ ፍንዳታውን ያስተባበሩት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት ባልደረቦች መሆናቸውን ፖሊስ ለፍርድ ቤት ተናገረ 26 August 2018 ታምሩ ጽጌ ለሁለት ሰዎች ሕልፈትና ከ100 በላይ ለሆኑ ሰዎች ከባድና ቀላል የአካል ጉዳት ምክንያት የሆነውን የቦምብ ፍንዳታ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy