Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

August 2018

እስኪ የያዝነውን እናበርታ!

እስኪ የያዝነውን እናበርታ! አባ መላኩ አገራችን  በርካታ ልዩነቶች  በርካታ ማንነቶች የሚስተዋልባት  አገር ናት። እነዚህ በርካታ ማንነቶች  በፌዴራል ስርዓታችን ሙሉ ለሙሉ ምላሽ አገኝተዋል ባይባልም ከየትኛው ጊዜ በተሻለ ሁኔታ  ልዩነቶችን ማስተናገድ የሚቻልበት ሁኔታ በአገራችን…
Read More...

የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚ ሽኩሪ ነገ አዲስ አበባ ይገባሉ

 የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚ ሽኩሪ እና የሀገሪቱ ደህንነት ቢሮ ሀላፊ ስለኢትዮጵያና ግብፅ መካከል ግንኙነት እና በህዳሴ ግድብ ዙሪያ ውይይት ለማድረግ በነገው ዕለት አዲስ አበባ ይገባሉ።   ውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በአዲስ አበባ ቆይታቸው ከፕሬዚዳንት አቡደል ፈታ አልሲሲ…
Read More...

ህግ የማያከብር ህዝብና ህግ የማያስከብር መንግስት ህልውና የለውም

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ነሃሴ 19፣ 2010 ዓ/ም ለሃገር ውስጥና ለውጭ ጋዜጠኞች መግለጫ ሰጥተዋል። ጠቅላይ ምኒስትሩ ወደሃላፊነት ከመጡ ወዲህ ባሉት አራት ወራት ጊዜ ውስጥ ለጋዜጠኞች መግለጫ ሲሰጡ ይህ የመጀመሪያቸው ነው።
Read More...

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) እስካሁን የርዕዮተ ዓለም ለውጥ አለማድረጉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ተናገሩ።

በሁሉም የኢህአዴግ አባል ድርጅቶች አሁን የመጣውን ለውጥ ሙሉ በሙሉ የተቀበሉና ያልተቀበሉ ግለሰቦች እንጅ እንደ ድርጅት ልዩነት እንደሌለም ነው የተናገሩት።
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy