Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

August 2018

የኤክስፖርት ማዕቀብ ከተነሳ በኋላ የጥጥ ምርት እየጨመረ ነው

ዘርፉ በተለያዩ ችግሮች ተተብትቧል በጥጥ ኤክስፖርት ላይ የተጣለው ማዕቀብ ከተነሳ በኋላ በአገር ውስጥ የሚመረተው ጥጥ መጠን እየጨመረ እንደመጣ ተጠቆመ። በአገር ውስጥ በተፈጠረ የጥጥ እጥረትና እየጨመረ በመጣው የአገር ውስጥ የጨርቃ ጨርቅ ፋብሪካዎች ፍላጎት ምክንያት፣ በ2002 …
Read More...

ኢሶሕዴፓ ስምንት አመራሮችን በግምገማ አነሳ

የኢትዮጵያ ሶማሌ ሕዝብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢሕሶዴፓ) ባደረገው ግምገማ፣ ሦስት የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴና አምስት የማዕከላዊ ኮሚቴ አባላትን አነሳ፡፡ ፓርቲው በአዲስ አበባ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ባደረገው የሦስት ቀናት  ስብሰባ ሦስት የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላትን ማለትም የክልሉ…
Read More...

የሥልጣን ጥማት ያሰከራቸውና ያከሰራቸው ኃይላት

የሥልጣን ጥማት ያሰከራቸውና ያከሰራቸው ኃይላት ደመላሽ አንጋጋው በኢትዮጵያ ሶማሌም ይሁን በሌሎች አንዳንድ የሀገራችን ክፍሎች ባለፉት ሳምንታት የታዩ ግጭቶች  በሰው ሕይወት እና በንብረት ላይ ከፍተኛ የሆነ ኪሳራ በማድረስ ለሀገር ዕድገት አሉታዊ ሚና የነበራቸው ነበሩ፡፡ የተሻለች…
Read More...

በልማት ጎዳና…!

በልማት ጎዳና...! ተስፋዬ ለማ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ለማሳደግና የህዝቡን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ መንግስት የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ ይገኛል፡፡ ልማታዊ መንግስት የተለያዩ ባህሪያት እንዳሉት እሙን ነው፡፡ ከእነዚህም መካከል አንዱና ምናልባትም ዋናው በገበያ ሚኖረው ጣልቃ ገቢነት…
Read More...

ሕግን የማስከበር ኃላፊነት…!

ሕግን የማስከበር ኃላፊነት...! በነጻነት አምሃ በኢትዮጵያ  ዘመን የማይሽራቸው እሴቶች እንዳሉ ያደባባይ  ምስጢር ነው። ከእነዚህ እሴቶች መካከልም በዋናነት የሚጠቀሰው የሃይማኖቶች መቻቻልና አብሮነት ነው፡፡ የሁሉም ሃይማኖቶች ምእመናን ልዩነት…
Read More...

ንህዳሰ ሃገርና ሓድነትና ነጠናክር!

ንህዳሰ ሃገርና ሓድነትና ነጠናክር! ስምረት ገ/ዚጊ ከም ዝፍለጥ ህዝቢታት ኢትዮጵያ ነቲ ኣብ ዝባኖም ተዳዕኒኑ ዝነበረን፣  ዝበፅሖም ዝነበረ ብሄራዊን ደርባዊን ወፅዓ ልዕሊ ኩሉ ድማ ኣብ ዓዘቕቲ ድኽነትን ድሕረትን ንኽነብሩ ዝዳረጎም ስርዓት   ፀራርጎም…
Read More...

የተጀመረው የፖለቲካ ሪፎርም/ሽግግር ዋስትናው ምንድን ነው?

የተጀመረው የፖለቲካ ሪፎርም/ሽግግር ዋስትናው ምንድን ነው? ክፍል ሁለት መግቢያ ኢህአዴግ በ27 ዓመታት የመንበረ ሥልጣን ዘመኑ የሰራቸው የልማት ሥራዎች ስለመኖራቸውና የሀገራችንም ምጣኔ ሀብት ዕድገት ስለማሳየቱ የሚጠራጠር አካል ባይኖርም በአንጻሩ ደግሞ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy