Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

August 2018

በትራፊክ አደጋ የሁለት ፌዴራል ፓሊስ አባላት ህይወት አለፈ

በትራፈክ አደጋ ሁለት የፌዴራል ፓሊስ አባላት ህይወታቸው ማለፉን የዳውሮ ዞን ፓሊስ መምሪያ አስታወቀ። በዳውሮ ዞን ሎማ ወረዳ ላላ ቀበሌ ከኮይሻ ወደ ጊቤ 3 የኤሌክትሪክ ሀይል ፕሮጀክት ምድብ ቀጠና ለስራ በርካታ የፌዴራል አባላትን ጭኖ ሲጓዝ የነበረ አይሱዚ ፍሬን…
Read More...

ወንጀለኛ እና አርበኛ ተምታታብን

ወንጀለኛ እና አርበኛ ተምታታብን (ክፍል አንድ) ሰዒድ ከሊፋ የሰው ችሎታ ሦስት ነው፡፡ አንደኛው፤ ማሰብን ማወቅ ነው፡፡ ሁለተኛው፤ መናገርን ማወቅ ነው፡፡ ሦስተኛው፤ መሥራትን ማወቅ ነው፡፡ አንዳንዶቹ፤ በማሰብ ወይም በማወቅ በርትተው፤ በመስራት ይሰንፋሉ፡፡ ወሬ ብቻ ይሆናሉ፡፡…
Read More...

ሐገር ጫታ ይሆናል

ሐገር ጫታ ይሆናል አሜን ተፈሪ አሁን ሐገራችን የምትገኝበትን ሁኔታ መጥፎ የማሽቆልቆል ሁኔታ አድርገው የሚመለከቱ ሰዎች አሉ፡፡ በሌላ በኩል ሰፊ የጋራ መግባባት የተያዘበት ተቃራኒ አስተያየት አለ - የተስፋ መንገድ ጀመረች እንጂ በማሽቆልቆል ጎዳና እየተራመደች አይደለም የሚል፡፡…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy