Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

August 2018

መደላድል ፈጣሪው

መደላድል ፈጣሪው                                                            እምአዕላፍ ህሩይ ሁለተኛው የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ (ዕትዕ) ተተልሞ ወደ ስራ ከተገባ ሶስት ዓመት ሆነው። ከ2007 ዓ.ም እስከ 2012 ዓ.ም ድረስ የተያዘው ይህ…
Read More...

ጥቁሩ ገበያ…

ጥቁሩ ገበያ…                           ስሜነህ ኢትዮጵያን ከኬንያ በሚያገናኘው የሞያሌ መንገድ ላይ 24 ሰዓት የኮንትሮባንድ ዕቃዎች በሞተር ብስክሌቶች እንደሚተላለፉ የአካባቢው ነዋሪዎች መናገራቸውን የተለያዩ ዘገባዎች እያመላከቱ ነው፡፡ ሞተረኞች  …
Read More...

በህግ አምላክ

በህግ አምላክ ስሜነህ ሒዩማን ራይትስ  በኢትዮጵያ በብሔርና በሃይማኖት ሰበብ የሚካሄዱ ግድያዎች ከፍተኛ ውጥረት በመፍጠር ላይ ስለመሆናቸው ሰሞኑን ገልጿል። በተለይም በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች የሚፈጸሙ ጥቃቶች በለውጡ ሂደት ላይ እንቅፋት እየፈጠሩ ነው ብሏል ሒዩማን…
Read More...

…የንግድ ለንግድ ግንኙነት

…የንግድ ለንግድ ግንኙነት ዮናስ ከአዲስ አበባ ንግድና ዘርፍ ማህበራት ምክር ቤት የተገኘ መረጃ እንደሚያመለክተው በአንድ የንግድ ትርዒት ብቻ ከአፍሪካ፣ ከኤሲያ፣ ከአውሮፓና ከመካከለኛው ምስራቅ ምርትና አገልግሎታቸውን ለማስተዋወቅ በዓመት ከ12 እስከ…
Read More...

ለሠላም አውድ እንትጋ!

ለሠላም አውድ እንትጋ! አባ መላኩ ስለ ልማት ከመጨነቅ ስለዕድገትና ብልፅግና ከመጠበብ በፊት የሠላም መረጋገጥ ዋስትና ሊያገኝ ይገባል። ሠላም ከሌለ ምንም ነገር የለም። ሰርቶ መለወጥ፣ ወጥቶ መግባት፣ ጎጆ ቀልሶ ወልዶ መሳም የሚቻለው ሁሉም የሚያምረው ሠላም ሲኖር ነው። እናም ሁሉም…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy