Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

August 2018

የተሻለ ኑሮ እንዳማረው እንዳይቀር

የተሻለ ኑሮ እንዳማረው እንዳይቀር ኢብሳ ነመራ የኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል የኢትዮጵያ አካል ሆኖ ዘመን መሻገሩ ይታወቃል። በዚህ ጊዜ የኢትዮጵያ ሱማሌ ክልል ህዝብ እንደተቀሩት ኢትዮጵያውያን የህይወት መስዋዕትነት ከፍሎ የሃገሪቱን ነጻነትና ሉዓላዊነት ሲያስከብር ቆይቷል። ሱማሊያን በቅኝ…
Read More...

የጅግጅጋው ጉዳይ

የጅግጅጋው ጉዳይ                                                             እምአዕላፍ ህሩይ ከመሰንበቻው በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል መዲና በሆነችው ጅግጅጋ ከተማ የተፈፀመው የሰው ህይወት መጥፋት፣ የእምነት ቦታዎች መቃጠልና የንብረት ዘረፋ መከናወን…
Read More...

ወጣት ማዕከላቱ ያልተሻገሯቸው ዐቢይ ችግሮች

ወጣት ማዕከላቱ ያልተሻገሯቸው ዐቢይ ችግሮች መሠረት ጌቱ በሀገር አቀፍ ደረጃ በርካታ ቁጥር ያለው ወጣት ይገኛል፡፡ ይህ ኃይል ጤናው ተጠብቆ “ለሀገራዊ ልማት የበኩሉን አስተዋፅኦ በአግባቡ  እንዲያበረክት ደግሞ በመከላከሉ ዙሪያ ጠንካራ ስራዎች ከሚመለከታቸው አካላት የሚጠበቅ ነው፡፡…
Read More...

ኦብሰሲቭ ኮምፓልሲቭ ዲስኦርደር

ኦብሰሲቭ ኮምፓልሲቭ ዲስኦርደር (obessisive compulsive disorder) በአብዩ የኔአለም 1 ኦሲዲ ምንድን ነው? ከነባራዊ አለም ጋር የማይጣጣም በጎ ተጽእኖ የሌለው ፤አሉታዊ ስሜትን የሚፈጥር፤ የሚያሸማቅቅ፤ የሚያስፈራ፤ የሚያስጨንቅ አፍራሽ ሃሳብ በተከታታይና…
Read More...

ተመራቂ  ተማሪዎች ስለቫይረሱ  ያላቸው ግንዛቤ

ተመራቂ  ተማሪዎች ስለቫይረሱ  ያላቸው ግንዛቤ ሰናይት አበራ ይህ ወቅት ብዙ ወጣቶች ዬኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን አጠናቀው የሚመረቁበት ወቅት ነው፡፡ እነዚህ ወጣች ወሳኝ ወደ ሆነው የሕይወት ምዕራፋቸው የሚሸጋገሩበትም ጊዜ ነው፡፡ ብዙ ዘመን በሌሎች…
Read More...

እርቀ ሰላሞቹ

እርቀ ሰላሞቹ                                                        ይሁን ታፈረ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንና በእስልምና ኃይማኖቶች ውስጥ ለዓመታት የዘለቀውን ቅራኔ ለመፍታት በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አማካኝነት
Read More...

መላ እናብጅለት…

መላ እናብጅለት…                                                      ይሁን ታፈረ በአገራችን ውስጥ ሊቀረፍ ያልቻለው ህገ ወጥ ስደት አሁንም አጀንዳ ሆኖ አሳዛኝ ክስተቶችን እየፈጠረ ቀጥሏል። የስደቱ መነሻ ምንም ይሁን ምን፣ ህገ ወጥ ዝውውሩ
Read More...

በለውጡ ጉዞ ውስጥ

በለውጡ ጉዞ ውስጥ ወንድይራድ ኃብተየስ ሰፊ የፖለቲካ፣ የምጣኔ ሀብትና የማህበራዊ እንቅስቃሴ ማዕከል በሆነችው ኢትዮጵያ በየእለቱ አዳዲስ ክስተቶች የሚታዩባት አገር ናት። መሽቶ በነጋ ቁጥር ያልታሰቡና ያልተገመቱ እውነታዎች ሆነው ሲገኙ እየተመለከትን ነው። ጨርሶ አይሆኑም የተባሉ
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy