Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

August 2018

ውሎቹ እንዲተገበሩ

ውሎቹ እንዲተገበሩ                                                        ሶሪ ገመዳ የሁለተኛው እድገትና ትራንስፎርሜሽን እቅድ የእስካሁኑ አፈፃፀም ተገምግሟል። በተለይ በኢኮኖሚው ውስጥ ቁልፍ ሚና ያላቸው እንደ ግብርና፣ ንግድ፣ ኢንዱስትሪ፣ መልካም
Read More...

ስኬቶቹና ጥቅሞቻቸው

ስኬቶቹና ጥቅሞቻቸው                                                       ሶሪ ገመዳ ኢትዮጵያ ከዓለም አቀፍ ተቋማት፣ ከተለያዩ አገራት መንግሥታት፣ ከአጎራባች አገራት ጋር እያደረገች ያለችው ግንኙነቶች እንደ አገር ተጠቃሚነታችን የሚያረጋግጡ ናቸው።
Read More...

‘ይኸው የአፍራሾቹ ሚና…’

‘ይኸው የአፍራሾቹ ሚና…’                                                       ታዬ ከበደ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በአገር ውስጥና በውጭ አገራት ያካሄዷቸው ጉብኝቶች ለአገራችን እና ለምንገኝበት የአፍሪካ ቀንድ ቀጠና ዘላቂ ሰላም
Read More...

ዲያስፖራው እና አሻራው

ዲያስፖራው እና አሻራው                                                          ደስታ ኃይሉ በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በመንግስት የተዘጋጀውን ትረስት ፈንድን ለማገዝ ከፍተኛ ተነሳሽነት አሳይተዋል። በዚህ ረገድ በቀን
Read More...

እርቀ ሰላሞቹ

እርቀ ሰላሞቹ                                                        ይሁን ታፈረ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያንና በእስልምና ኃይማኖቶች ውስጥ ለዓመታት የዘለቀውን ቅራኔ ለመፍታት በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አማካኝነት በተደረገው
Read More...

መላ እናብጅለት…

መላ እናብጅለት…                                                      ይሁን ታፈረ በአገራችን ውስጥ ሊቀረፍ ያልቻለው ህገ ወጥ ስደት አሁንም አጀንዳ ሆኖ አሳዛኝ ክስተቶችን እየፈጠረ ቀጥሏል። የስደቱ መነሻ ምንም ይሁን ምን፣ ህገ ወጥ ዝውውሩ
Read More...

ወደ ተግባር እንቀይረው…

ወደ ተግባር እንቀይረው... ገናናው በቀለ የሚነገር ነገር ሁሉ እውነት ላይሆን የሚችልበት አጋጣሚ በርካታ ነው። ፍሬውን ከእንክርዳዱ በሰከነ መንገድ መለየት ይገባል። አሊያ ስህተት ላይ መውደቅ ሊመጣ ይችላል። በተለይ ህብረተሰቡ ከታላቁ ህዳሴ ግድብ ጋር በተያያዘ የሚናፈሱ
Read More...

አማራጭ የሌለው አማራጭ

አማራጭ የሌለው አማራጭ ገናናው በቀለ በአገራችን ሰላምን፣ ልማትን እና ዴሞክራሲ ለማጠናከር ሲባል የተጀመረው የለውጥ ጉዞ ስኬታማ ሊሆን የሚችለው የህግ የበላይነትን በማስፈን ብቻ ነው። ለውጡን ለማስቀጠል እና ከዳር ለማድረስ የህግ የበላይነትን ማረጋገጥ አማራጭ የሌለው አማራጭ መሆኑ
Read More...

ልዩ ትኩረት…

ልዩ ትኩረት... ገናናው በቀለ በአሁኑ ሰዓት የክረምት መኸር ግብርና ሥራ እየተከናወነ ነው። በዚህ ስራ ሰብልን ከአውዳሚ ተባዮችና ሌሎች ችግሮች ለመከላከል ጥንቃቄ ማድረግ ያስፈልጋል። ይህም በመኸሩ ይገኛል ተብሎ የሚጠበቀውን የምርት መጠን በተሻለ ሁኔታ እንድናገኝ የሚያደርገን
Read More...

“ባልናገር ወዮልኝ! ብናገርም ወዮልኝ!”

“ባልናገር ወዮልኝ! ብናገርም ወዮልኝ!”                                                      ዕዝራ ኃይለ ማርያም ኮሎኔል መንግስቱ ኃይለ ማርያም ፊታቸውን ሲታጠቡ አንድ ሰዓት ይጠፋባቸዋል፡፡ ለኮሎኔል ተስፋዬ ወልደ ሥላሴ ስልክ ይደውሉና "ከጓድ
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy