Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

September 2018

የተበላሸውን ቆርጣችሁ ጣሉ!

የተበላሸውን ቆርጣችሁ ጣሉ! አባ መላኩ “ጨው ሆይ  ለራስህ ስትል ጣፍጥ፤ አለበለዚያ ድንጋይ ተብለህ ትጣላለህ”። እውነት እውነቱን  እንነጋገር ካልን የኢህአዴግ መስተካከልም ሆነ መበላሸት በቅድሚያ የሚጠቅመውም ሆነ የሚጎዳው አመራሩንና አባሉን ነው። አገርና ህዝብ በቀጣይ  …
Read More...

ዴሞክራሲ የሚጎለብተው  በእነርሱ ነው!

ዴሞክራሲ የሚጎለብተው  በእነርሱ ነው! ወንድይራድ ኃብተየስ አዲስ ዓመትን በአዲስ መንፈስ፣ በአዲስ አስተሳሰብ፣ በአዲስ አቀራረብ ልንቀበለው ይገባል። ከትላንት ልንማር ይገባል። ትላንት በርካታ መልካም ነገሮችን እንዳከናወን ሁሉ ድክመቶችም እንደነበሩብን ካወቅን…
Read More...

የሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር አልበሺር ካቢኔያቸውን በተኑ

ፕሬዚዳንቱ ሀገሪቱን ከገባችበት ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ለማውጣት ነባሩን የመንግስት ካቢኔ ሙሉ በሙሉ ከሃላፊነት በማንሳት አዲስ ጠቅላይ ሚኒስርር ሹመዋል። አልበሽር እዚህ ውሳኔ ላይ የደረሱት የመንግስት ፍጆታ ለመቀነስና የገጠማቸውን የምንዛሬ እጥረት ለማስተካከል መሆኑንም ይፋ አድርገዋል፡፡ በከሪ…
Read More...

የፖለቲካ ነጋዴዎችን ሸፍጥ ያመከነ የብልህ ተግባር

የፖለቲካ ነጋዴዎችን ሸፍጥ ያመከነ የብልህ ተግባር ሰዒድ ከሊፋ ባለፈው ሣምንት የተሰኑ ልባም ወጣቶች ወደ ታሪካዊው የአንዋር መስጊድ በመሄድ የጽዳት ሥራ ማከናወናቸውን አይተናል፡፡ እነዚህ ወጣቶች በአዲስ አበባ ከተማ የኮልፌ ወጣቶች ክርስቲያን ማህበር አባላት ናቸው፡፡…
Read More...

በእንባ የረጠበ እና ተስፋን የጫረ ውይይት

በእንባ የረጠበ እና ተስፋን የጫረ ውይይት አሜን ተፈሪ በቅርቡ ከኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል የወጡትን መረጃዎች ስንመለከት፤ የክልሉ ህዝብ በምን ዓይነት መከራ ውስጥ እንደ ከረመ በውል ለመረዳት የሚያስችል ነው፡፡ ክልሉን የሚያስተዳድረው የሶህዴፓ ማዕከላዊ ኮሚቴም የክልሉን ወቅታዊ ሁኔታ…
Read More...

ብዙ ያልተነገረለት የገቢ ምንጭ  

ብዙ ያልተነገረለት የገቢ ምንጭ                                                            ወንድይራድ ኃብተየስ ኢትዮጵያ የአረንጓዴ ልማት ስትራቴጂን በመከተል ረገድ ቀዳሚ ሥፍራን ይዛ ትገኛለች። አረንጓዴ ኢኮኖሚ በኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ፋይዳ…
Read More...

መዲናዋን የጎዳት ምናገባኝ የሚሉት ስሜት

መዲናዋን የጎዳት ምናገባኝ የሚሉት ስሜት ይቤ ከደጃች ውቤ      እኔ ምናገባኝ የሚሉት ሐረግ ፣        እሱ ነው ሀገሬን ያረዳት እንደ በግ፣        የሚሉትን ግጥም ልፅፍ አሰብኩና ፣         ምናገባኝ ብዬ ተውኩት እንደገና። እንደ መግቢያ…
Read More...

“የአዲስ ዓመት ስጦታ ለሃገሬ”

“የአዲስ ዓመት ስጦታ ለሃገሬ” ስሜነህ ኢትዮጵያውያን የጳጉሜን ወር በተለየ መልኩ በበጎ አድራጎት ስራዎች ተሳትፎ እያደረጉ ነው።የዿጉሜ ወር የተለየ የዘመን አቆጣጠር ለምትከተለው ኢትዮጵያችን ብዙ ተግባራትን መከወኛ ወር ተደርጋ ትቆጠራለች። የዘንደሮው…
Read More...

በፍቅር ተደምረን፣ በይቅርታ ለመሻገር∙∙∙

በፍቅር ተደምረን፣ በይቅርታ ለመሻገር∙∙∙ ስሜነህ የጳጉሜ ወር የተለየ የዘመን አቆጣጠር ለምንከተለው ኢትዮጵያውያን ብዙ ተግባራትን መከወኛ ወር ተደርጋ ትቆጠራለች። የዘንደሮው የጳጉሜ ወርም “በፍቅር እንደመር፤ በይቅርታ እንሻገር” በሚል መሪ ሃሳብ የተለያዩ የበጎ አድራጎት…
Read More...

የሰላምና የልማት ቀጠና

የሰላምና የልማት ቀጠና አዲስ ቶልቻ ኢትዮጵያ ባለፉት አንድ ተኩል አስርት ዓመታት በቀጠናዊ፣ አህጉራዊና ዓለም አቀፍ ጉዳዮች ዙሪያ ስኬታማ የዲፕሎማሲ ስራ በማከናወን ትጠቀሳለች። በምስራቅ አፍሪካ ቀጠና ሰላም እንዲሰፍን፣ በቀጠናው ሃገራቱ መሃከል መጠቃቀም ላይ የተመሰረተ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy