Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

September 2018

መደመር በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ አንደበት

• ክፉን የማይጋራ የለም ባይባልም፤ ክፉን የማይጋራው ከበዛ ግን ክፋት መክኖ ይቀራል። አደገኛው ነገር አንድ ክፉ ሃሳብ ከአንድ ቀና ልቦና ከሌለው ሰው ሲፈልቅና ብዙዎች ሲጋሩት ለጥፋት ይውላል። የሚጋራው ያጣ እንደሆነ ግን እዚያው ግለሰብ ልብ ውስጥ መክኖ ይቀራልና ክፉ ክፉውን የማንጋራ፣…
Read More...

የተወደዳችሁ የሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ

የተወደዳችሁ የሀገሬ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አዲስ አመት የአዲስ ምእራፍ መክፈቻ ነው የአዲስ ተስፋ ጅማሮ ሁነኛ ምክንያትም ነው ። እነሆ እኛም ከሌላው አለም በተለየ ዘመን አቆጣጠራችን ይኸው አዲሱን 2011 ልንቀበል የሰአታት ጊዜ ብቻ ቀርተውናል ። እናም የትላንቱን ታላቅነታችን እያሰብን…
Read More...

በሃገር ውስጥ እና በውጭ ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን!

በሃገር ውስጥ እና በውጭ ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን! በሃገራችን የቀን አቆጣጠር ቀመር መሰረት አሮጌውን የ~2010 ዓመት በክብር ለመሸኘት፤ እንዲሁም የ~2011 አዲስ ዓመትን ደግሞ በፍቅር ለመቀበል . . . በታላቅ ዝግጅት ላይ እንገኛለን። እነሆ! የምናጠናቅቀው የ~2010 ዓመት…
Read More...

ብስሉን ከጥሬው…

ታላላቆችን ያለማክበር፣ መግደል፣ መዋሸት፣ መስረቅ፣ ማጭበርበር…ወዘተ. የመሳሰሉ ተግባሮች ከእኛ ሀገር ግብረ ገባዊ እሳቤዎች ወይም የሞራል እሴቶች አጥር ውጭ ናቸው። እንዳልኩት እንዲህ ዓይነት ተግባሮችን መፈፀም በማህበረሰቡ ውስጥ የሚኖርን ተቀባይነት በመንፈግ ዋጋ ያስከፍላል።
Read More...

የህግ የበላይነት ለውርርድ አይቀርብም

የህግ የበላይነት ለውርርድ አይቀርብም ኢብሳ ነመራ የህግ የበላይነትና ስርአተ አልበኝነት ተፎካካሪዎች ናቸው። የአንዱ የበላይነት ሌላውን ይደፍቃል። የአንዱ መንገስ ሌላውን ያዋርዳል። የህግ የበላይነት ሲጠፋ ስርአተ አልበኝነት በቦታው የተካል። የህግ የበላይነት ሲነግስ፣  ስርአተ…
Read More...

የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ እየወሰዱ ያለውን የለውጥ እርምጃ አደነቁ

የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ እየወሰዱ ያለውን የለውጥ እርምጃ አደነቁ አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2010 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የፈረንሳዩ ፕሬዚዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ጠቅላይ ሚኒስትር ዶከትር አብይ አህመድ ወደ ስልጣን ከመጡ በኋላ በሀገሪቱ እየወሰዱ…
Read More...

የትስስሩ ድር

የትስስሩ ድር                                                    እምአዕላፍ ህሩይ እንደ አንድም፣ ሶስትም የሚቆጠር ግንኙነት። ወደ አራተኛነትም ሊሻገር በማኮብከብ ላይ ያለ ቁርኝት— የኢትዮጵያ፣ የኤርትራና የሶማሊያ የትስስር ድር። በአሁኑ ወቅት አራተኛዋ…
Read More...

ትምህርት ለሀገር ዕድገት

ትምህርት ለሀገር ዕድገት                                                                   ዮሰን በየነ ትምህርት ለአንዲት ሀገር ሁለንተናዊ ዕድገት ወሳኝ ሚና አለው።ምክንያቱም ለአገር ዕድገት መፋጠንም ሆነ ወደ ኋላ መዘግየት በአገሪቱ የሚኖሩ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy