ሰውየው እሰከሁን ሁሉንም ሚዲያ በመቆጠጣር ስንቱን ውሽት/ ጀብድ ይለቅብን ነበር።
አቶ ልደቱን በጣም አመሰግነዋለሁ ሰዉየዉን ቤት አዋለዉ።
ሰውየው እሰከሁን ሁሉንም ሚዲያ በመቆጠጣር ስንቱን ውሽት/ ጀብድ ይለቅብን ነበር።
እድሜ ለአቶ ልደቱ አያሌው ከሚወደው ሚዲያ እንደከፍተኛ የትግል ስልት የሚጠቀምበትን መሠሪያ ተስፋ እዲቆርጥ አደረገው በራቮ አቶ ልደቱ።
እዉነት ትመነምናለች እንጅ አትበጠስም!!!!!