Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Monthly Archives

October 2018

እነሆኝ…አሁንም ከጎንህ ነኝ!

እነሆኝ…አሁንም ከጎንህ ነኝ!                                                           እምአዕላፍ ህሩይ “…ይህን ማንም አይክድም። ይሁንና ሀገሪቱን እየመራ ያለው ገዥ ፓርቲ ኢህአዴግም ሊቀመንበርና የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር…
Read More...

በሹም ሽሩ—እነማን ከሰሩ?

በሹም ሽሩ—እነማን ከሰሩ?                                                        እምአዕላፍ ህሩይ “…አቶ መሳይ መኮንን በኦሮሚያ ክልል የተሰጠው የሁለቱ ጄኔራሎች ሹመት በፌዴራል መንግስቱ ውስጥ መደገም ነበረበት በማለት በገደምዳሜው…
Read More...

በህይወት ውርርድ፣ ሌላውን ማትረፍ?

በህይወት ውርርድ፣ ሌላውን ማትረፍ?                                                            እምአዕላፍ ህሩይ “…ኧረ ለመሆኑ የገዛ ህይወታችንን ለሌሎች መስዋዕት ለማድረግ የምናስብ ስንቶቻችን ነን?፣ ስንቶቻችንስ ነን—አንድ…
Read More...

መስህበ ዲፕሎማሲ

መስህበ ዲፕሎማሲ                                                     እምአዕላፍ ህሩይ የዲፕሎማሲ ስራ በዋነኛነት በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች የሚፈፀም ተግባር ቢሆንም፤ እያንዳንዱ ዜጋ የሀገሩ አምባሳደር ሆኖ ኢትዮጵያን…
Read More...

የ‘ትጥቅ ፍታ!’—‘አልፈታም!’ ነገር…

የ‘ትጥቅ ፍታ!’—‘አልፈታም!’ ነገር…                                                    እምአዕላፍ ህሩይ …“የእብድ ገላጋይ ድንጋይ ያቀብላል” እንዲሉ አበው፤ የተፈጠሩትን የተቃርኖ ሃሳቦች ሁለቱንም ወገኖች ሊያስማማ፣ ሀገርንና…
Read More...

“የአጋች ታጋች” ድራማ?!—እንዴት?

75“የአጋች ታጋች” ድራማ?!—እንዴት?                                                      እምአዕላፍ ህሩይ “…በበኩሌ፤ አንድ “ተንታኝ” ነኝ ብሎ ራሱን በሚዲያ በማስተዋወቅ “የሚተነትን” ሰው፤ እንዲህ ዓይነቱ የአሉባልታ ወሬን…
Read More...

“ቆንጆዎቹ” ለምን አልተወለዱም?

“ቆንጆዎቹ” ለምን አልተወለዱም?                                                            እምአዕላፍ ህሩይ “…ሀገራችን ውስጥ “ቆንጆዎቹ” ተወልደዋል። “ቆንጆዎቹ” ከሀገራቸው አልፈው አፍሪካንም “በቁንጅናቸው” ያነጿታል። ያኔም፤…
Read More...

ሰውየው እሰከሁን ሁሉንም ሚዲያ በመቆጠጣር ስንቱን ውሽት/ ጀብድ ይለቅብን ነበር።

አቶ ልደቱን በጣም አመሰግነዋለሁ ሰዉየዉን ቤት አዋለዉ። ሰውየው እሰከሁን ሁሉንም ሚዲያ በመቆጠጣር ስንቱን ውሽት/ ጀብድ ይለቅብን ነበር። እድሜ ለአቶ ልደቱ አያሌው ከሚወደው ሚዲያ እንደከፍተኛ የትግል ስልት የሚጠቀምበትን መሠሪያ ተስፋ እዲቆርጥ አደረገው በራቮ አቶ ልደቱ።…
Read More...

‘አይ አለማወቅ…!’

“…በዋዜማውና በመባቻው፤ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያ የትስስር መረቦች የነገር አንካሴዎች ሲጣሉበትና ሲነሱበት፣ መላ-ምቶች ሲወነጨፉበት፣ ለያዥና ለገናዥ ሲያስቸግሩበት እንዲሁም ከወዲያ ወዲህ አስገራሚ የሃሳብ ደርዞች ሲላተሙበት የሰነበተው…”
Read More...

ኧረ የሰው ያለህ…!

“…ያኔ “ሰው የሚሆን ሰው” ስንፈልግ ነበር—እንደ ፈላስፋው ዲዩጋን ዓይን በሚያጥበረብር ጠራራ ፀሐይ ፋኖሳችንን ቦግ አድርገን እያበራን። ፈላስፋው ዲዩጋን በቀትር ፀሐይ ፋኖሱን አብርቶ ከሰው መሃል “ሰው” ይፈልግ ነበር። እኛም…”
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy