Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

የአንዱ መብት በሌላው ኪሳራ…

የአንዱ መብት በሌላው ኪሳራ… አባ መላኩ ፌዴራሊዝም በበርካታ የዓለም አገራት በተለይም ብዝሃነት በሚስተዋልባቸው አገሮች ተመራጭ የአስተዳዳር ዘይቤ እንደሆነ በርካታ ምሁራን ይስማማሉ። እኛም በተጨባጭ አረጋግጠናል። ይሁንና ፌዴራሊዝምን ለመተግበር  የሚፈልጋቸው ቅድመ ሁኔታዎችም እንዳሉ…
Read More...

ከ7 ነጥብ 7 ሚሊየን ብር በላይ መንግስት ላይ ጉዳት በማድረስ የተከሰሱ 17 ግለሰቦች ክስ ዛሬ መሰማት ጀመረ

ከሶስት ተቋራጮች ጋር በመመሳጠር ከ7 ነጥብ 7 ሚሊዮን ብር በላይ መንግስት ላይ ጉዳት በማድረስ ክስ የቀረበባቸው የጉለሌ እፅዋት ማዕከል ስራ አስኪያጅን ጨምሮ 17 ግለሰቦች ክስ ዛሬ መሰማት ጀምሯል። ተከሳሾቹ በየካቲት 1 ቀን 2009 ዓመተ ምህረት በጨረታ ከተቆረጠ ዋጋ ውጪ ተጨማሪ…
Read More...

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመመረቂያ ጽሑፍ ስርቆትን ለመከላከል መሳሪያ ገዛ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የመመረቂያ ጽሑፍ ስርቆትን (ፕላጃሪዝምን) ለመከላከልና የትምህርት ጥራት ለማስጠበቅ የሚረዳውን ዘመናዊ መሳሪያ መግዛቱን አስታወቀ፡፡ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሃና በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፣ ዩኒቨርሲቲው የመመረቂያ ጽሑፍ…
Read More...

ለራሳችን ቀርቶ ለሌሎችም…

ለራሳችን ቀርቶ ለሌሎችም…                                                        ዘአማን በላይ ከመሰንበቻው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ጠቅላላ ጉባኤ ፕሬዚዳንት ሚሮስላቭ ላጃካክ በሀገራችን ጉብኝት አድርገው ነበር። በጉብኝታቸው ላይ…
Read More...

የአዋጁ ጠቀሜታና ህጋዊነት

የአዋጁ ጠቀሜታና ህጋዊነት                                                           ታዬ ከበደ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ሰላምና መረጋጋትን ለማስፈን ጠቃሚ ብቻ አይደለም። ህገ መንግስሥታዊ መሰረት ያለውም ነው። አዋጁ በህገ መንግሥታችን አንቀጽ 93…
Read More...

ችግር ፈቺዎቹ መርሆዎች

ችግር ፈቺዎቹ መርሆዎች                                                           ታዬ ከበደ ፌዴራላዊ ሥርዓታችንን በጽኑ መሠረት ላይ ያሳረፉትን የሕዝባዊነት፣ የአሳታፊነትና የዴሞክራሲያዊነት መርሆችን ከተከተልን የማንፈታው ችግር አይኖርም። አገራችን…
Read More...

ተቃርኖዎቹ

ተቃርኖዎቹ                                                          ታዬ ከበደ በአገራችን ተአምራዊ ሊባል በሚችል ደረጃ ዕድገትና ለውጥ እየተመዘገበ ነው። በሌላ በኩልም በለውጡ አለመርካትና እስከ ሰላማችን የሚያናጉ ተግባራት መፈፀም እርስ በርሳቸው…
Read More...

በችግር ላይ ሆኖ የሚፈለግ ማነው?

በችግር ላይ ሆኖ የሚፈለግ ማነው?                                                            ታዬ ከበደ የሁለቱ ተቀናቃኝ ልዕለ ሃያላን አገራት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች (የአሜሪካና የሩሲያ) ኢትዮጵያን ለመጎብኘት መምጣታቸው በችግር ወቅት ላይ ሆነን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy