Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

ምርጫ ወይስ ሁከት

ምርጫ ወይስ ሁከት ኢብሳ ነመራ ሁከትና ግርግር መፍጠር አብላጫ ቁጥር ያለውን ህዝብ ተሳትፎ አይፈልግም። አንድ ሚሊየን  ህዝብ የሚኖርበትን ከተማ አንድ ሺህ ሰዎች ሊያውኩ ይችላሉ። ሁከትና ግርግር ፈጣሪዎች መቼም አብላጫ ሆነው አያውቁም። አብላጫ ቁጥር ያላቸው ደግሞ ፍላጎታቸውን…
Read More...

ህግና አጥፊ፣ አጥፊና ጠፊ

ህግና አጥፊ፣ አጥፊና ጠፊ አለማየሁ አ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የካቲት 23፣ 2010 ዓ/ም የአስቸኳይ ጊዜ ሁኔታ አዋጅ ማፅደቁ ይታወቃል። ምክር ቤቱ አዋጁን ባጸደቀበት ስብሰባ ላይ 490 አባላቱ ተገኝተዋል። ይህ ማለት ምክር ቤቱ ስብሰባ አካሂዶ ውሳኔ ለመወሰን…
Read More...

ከመተማ ወደ ጎንደር ከተማ ሊገቡ የነበሩ የጦር መሳሪያዎች ተያዙ

ከመተማ ወደ ጎንደር ከተማ በድብቅ ሊገቡ የነበሩ 21 ሽጉጦችና ከ15 ሺህ በላይ ጥይት መያዙን በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን የጎንደር ጉምሩክ መቅረጫ ጣቢያ አስታወቀ። በጎንደር ጉምሩክ መቅረጫ ጣቢያ የሰራባ ኬላ አስተባባሪ ኮሎኔል ብርሃነ መብራት ለእንደተናገሩት፥ የጦር መሳሪያና…
Read More...

እርግጠኛ እንሁን

እርግጠኛ እንሁን                                                     ደስታ ኃይሉ መንግሥት የዳበረ አቅም ባልነበረው ጊዜ እንኳን በርካታ ውስብስብ ችግሮችን ከህዝቡ ጋር እየፈታ ታላላቅ ድሎችን ማስመዝገብ ችሏል። የዳበረ አቅም በገነባበት በዚህ ወቅት…
Read More...

ማንነት ላይ የተመሰረተ ጥቃት—ለምን?

ማንነት ላይ የተመሰረተ ጥቃት—ለምን?                                                         ደስታ ኃይሉ አዲሲቷ ኢትዮጵያ ሁሉም ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች በእኩልነት፣ በፍላጎት፣ በፍቅርና በአንድነት የሚኖሩባት አገር ናት። አንዱ የበላይ ለሌላው…
Read More...

ለችግራችን መፍትሔ…

ለችግራችን መፍትሔ…                                                     ደስታ ኃይሉ ከአሁን በፊት የቀለም አብዮት በማቀጣጠል ህገ መንግሥታዊ ሥርዓታችንን ለመናድ የተካሄዱ ተደጋጋሚ ሙከራዎች እንዲከሽፉ ተደርገዋል። አሁንም በአዋጁ አማካኝነት የተቃጣው…
Read More...

“ማርች 8” እና ሰላም

“ማርች 8” እና ሰላም                                                       ደስታ ኃይሉ “ማርች 8” የሴቶች ቀን በመላው አገራችን ሰሞኑን ተከብሯል። አከባበሩን ስናስብ አንዳንድ እውነታዎችን ማንሳት ያስፈልጋል። የአገራችን ሴቶች ትናንትና ዛሬ…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy