Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

ጉዞው ይቀጥላል

ጉዞው ይቀጥላል አለማየሁ አ ኢህአዴግ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ጉልህ ስፍራ ለመያዝ የበቃ ፓርቲ ነው። ኢህአዴግ በኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ጉልህ ስፍራ እንዲኖረው የሚያደርገው ቀዳሚው ጉዳይ የሃገሪቱ መሰረታዊ የፖለቲካ ቅራኔ የነበረውን የብሄር ቅራኔ ለመፍታት በተደረገው የትጥቅ ትግል…
Read More...

የማይነጥፍ ትኩረት

የማይነጥፍ ትኩረት ለሚ ዋቄ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ከተጀመረ 7 ዓመት ሊሞላው ከአንድ ወር ያነሰ ጊዜ ቀርቶታል። ባለፉት ሰባት ዓመታት የኢትዮጵያ ህዝብ ታላቁን የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ለመገንባት ባለው አቅም ሁሉ ርብርብ እያዳረገ ነው ያሳለፈው። የኢትዮጵያ ህዝብ ግድቡ…
Read More...

ቅርጫን ትቶ ምርጫን

ቅርጫን ትቶ ምርጫን ኢብሳ ነመራ የኢፌዴሪ ህገመንግስት ስራ ላይ በዋለባቸው ያለፉ 23 ዓመታት አምስት ሃገራዊና ክልላዊ እንዲሁም አዲስ አበባና ደሬደዋን ጨምሮ አራት አካባቢያዊ ምርጫዎች ተካሂደዋል። በእነዚህ ምርጫዎች ላይ በርካታ ሃገራዊና ክልላዊ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተሳትፈዋል።…
Read More...

የአርአያነታችን መገለጫ

የአርአያነታችን መገለጫ                                                         ታዬ ከበደ ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ተፅዕኖን መቀነስ የሚያስችል የአምስት ዓመት ስምምነት ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአካባቢ ልማት ፕሮግራም ጋር በቅርቡ…
Read More...

አውቀን እንታረም

አውቀን እንታረም                                                      ታዬ ከበደ ስለ አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ምንነት ወይም ስለሚወጣበት የአሰራር ሂደት አሊያም በአዋጁ ስለተከለከሉት ጉዳዮች በቂ ግንዛቤ የተያዘ አይመስልም። አንዳንድ ወገኖች በማወቅም…
Read More...

አስመስጋኙ ተግባር

አስመስጋኙ ተግባር                                                           ታዬ ከበደ በአሁኑ ጊዜ አፍሪካ መሪዎች ሥልጣንን ላለመልቀቅ ሕገ መንግሥት እስከ ማሻሻል አሊያም ስልጣንን የሙጥኝ በማለት ለህዝብ እልቂት መንስኤ እስከመሆን በሚደረስበት…
Read More...

ለላቀ ተጠቃሚነት የሚያነሳሳ እለት

ለላቀ ተጠቃሚነት የሚያነሳሳ እለት                                                          ታዬ ከበደ የሴቶች ቀን (ማርች 8) “በተደራጀ የሴቶች ተሳትፎና ንቅናቄ የሴቶችን ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት እናረጋግጣለን” በሚል መሪ ቃል በዓለም አቀፍ ደረጃ…
Read More...

የወጣቶች ተሳትፎ እንዲጎለብት…

የወጣቶች ተሳትፎ እንዲጎለብት… ዳዊት ምትኩ ባለፉት ስድስት ወራት ከወጣቶች ተጠቃሚነት ከ882 ሺህ ለሚበልጡ የከተማና የገጠር ወጣቶች የስራ እድል መፍጠር ተችሏል። ይህም ከተያዘው እቅድ አንጻር 68 በመቶ ብቻ ነው። ለዚህም በዋናነት በሀገሪቱ የተከሰተው የፀጥታ ችግር፣ የአስፈጻሚ…
Read More...

የለውጡ ሁነቶች

የለውጡ ሁነቶች ዳዊት ምትኩ ሰላምና መረጋጋት፣ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ከኃላፊነት ለመነሳት ያቀረቡት ጥያቄና በምትካቸው የሚመረጠውን ማንነት፣ እንዲሁም የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁና ብሄራዊ ድርጅቶች ያወጧቸው መግለጫዎች ሰሞነኛ ወቅታዊ ጉዳዮች እንደነበሩ እናስታውሳለን። በእነዚህ ጉዳዩች ዙሪያ…
Read More...

የሒደቱ አንድምታ

የሒደቱ አንድምታ ዳዊት ምትኩ ብሄራዊ ድርጅቶች አሁኑ ሰዓት በተናጠል እየሰጧቸው ያሉት መግለጫዎች ይዘት፤ ቀደም ሲል የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ካስቀመጣቸው ስምንት አቅጣጫዎች ጋር በማያያዝ ለውጡ ምን ያህል ወደታች እየወረደ ለመገንዘብ አያዳግትም። በተለይም በየክልሉ ያለው…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy