Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

መሸጋገሪያው ድልድይ

መሸጋገሪያው ድልድይ ዳዊት ምትኩ ኢህአዴግ እንደ ድርጅት ጠንካራ ዴሞክራሲያዊ ባህል፣ አሠራርና አካሄድ ያለው ነው። የራሱን ሊቀመንበር በፍፁም ዴሞክራሲያዊና በምስጢር የድምፅ አሰራር ሂደት ከአራቱም ብሔራዊ ድርጅቶች (ከእያንዳንዳቸው 45 የተውጣጡ የምክር ቤት አባላት ማለትም ከህወሓት፣…
Read More...

የሚጋነኑት ሪፖርቶች ጉዳይ

የትግራይ ክልል ምክር ቤት የስድስት ወራት የሥራ እንቅስቃሴውን በቅርቡ በገመገመበት ወቅት የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል በክልሉ በውሸት ላይ ተመስርተው የሚዘጋጁ ሪፖርቶች የፀረ ድህነት ትግሉን እያደናቀፉ መሆናቸውንና ህዝቡ በተባለው ልክ ሳይጠቀም እንደተጠቀመ…
Read More...

ከጉብኝቶቹ ባሻገር

ከጉብኝቶቹ ባሻገር                                                        ቶሎሳ ኡርጌሳ ሰሞኑን የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሬክ ቲለርሰን እና የሩስያው አቻቸው ሰርጌይ ላቭሮቭ እንዲሁም የተባበሩት አረብ ኢምሬትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሼህ…
Read More...

ጉዳቱ ምንድን ነው?

ጉዳቱ ምንድን ነው?                                                           ዘአማን በላይ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ተግባራዊ ከሆነ ጀምሮ አንፃራዊ ሰላም ማግኘት ተችሏል። ትናንት በአንዳንድ አካባቢዎች የነበረው የሰላም እጦት ከአዋጁ ወዲህ መሻሻል…
Read More...

ብርሃን ፈንጣቂው

ብርሃን ፈንጣቂው                                                     ቶሎሳ ኡርጌሳ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በአዳዲስ ወቅታዊ ሁኔታዎች ራሱን እየገለፀ ነው። በአንድ በኩል የህዳሴው ችቦ በሀገር ውስጥ መዘዋወሩ ብርሃን ሰጪነቱን፣ በሌላ በኩል ደግሞ…
Read More...

የስልጣን ተሸባቢዎቹ…

የስልጣን ተሸባቢዎቹ…                                                      ዘአማን በላይ ከመሰንበቻው በሀገር ውስጥ በሰላማዊ መንገድ ለመንቀሳቀስ በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የባህር መዝገብ ተመዝግበው የሚንቀሳቀሱት ሰማያዊና መኢአድ የተሰኙ የፖለቲካ…
Read More...

ሰላምና ልማት፤ እጅና ጓንት

ሰላምና ልማት፤ እጅና ጓንት ስሜነህ ሃገራችንን ወደኋላ መለስ ብለን ስንቃኝ በርካታ የጦርነት ታሪኮችን እናገኛለን፡፡ አንዳቸውም የጦርነት ታሪኮች ግን በኢትዮጵያውያን ግፊት የተከሰቱ አልነበሩም፤ በተለያዩ ጊዜያት ሃገሪቱን ለመበተን ከውስጥና ከውጭ…
Read More...

ለህዝብ ፍላጎት የተንበረከከ ስርአት

ለህዝብ ፍላጎት የተንበረከከ ስርአት   ዮናስ ሀገራችን ኢትዮጵያ ባለፉት 26 ዓመታት፣ በኢፌዴሪ መንግሥት እየተመራች ሁሉም በየደረጃው ተጠቃሚ የሆነበት መሠረተ ሰፊ፣ ፈጣንና ተከታታይ እድገት በማስመዝገቧ ለዘመናት የዘለቀው አሉታዊ ገጽታዋ ተቀይሯል፡፡ በአሁኑ…
Read More...

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከአንቀጽ 24:4 አኳያ

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ከአንቀጽ 24:4 አኳያ ስሜነህ የአገር መከላከያ ሚኒስትርና የብሔራዊ ደኅንነት ምክር ቤት ጸሐፊ አቶ ሲራጅ ፈጌሳ ዓርብ ታኅሳስ 27 ቀን 2010 ዓ.ም በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ፣ በፌዴራልና በክልል…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy