Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

“ቦታ” ለህዝብ ጥቅም እና ለህዝብ ጥቅም ብቻ

“ቦታ” ለህዝብ ጥቅም እና ለህዝብ ጥቅም ብቻ ዮናስ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) አንደኛ ደርጅታዊ ጉባኤ የተካሄደበት ወቅት የሶቭየት ካምፕ መፈረካከስ የጀመረበት፤ እንደዩጉዝላቪያ ያሉ የብዙ ብሔሮች አገሮች መበታተንና እርስበርስ…
Read More...

ከደባው ራሳችንን እንታደግ

ከደባው ራሳችንን እንታደግ                                                          ታዬ ከበደ አንዳንድ ስግብግብ ነጋዴዎች የአስኳይ ጊዜ አዋጁን ምክንያት በማድረግ የማይገባ ጥቅም ለማግኘት ሲሉ ሆን ብለው የመሰረታዊ ሸቀጦች እጥረት እንደተፈጠረ…
Read More...

የክልሉ ወጣቶች ለሚያነሷቸው ችግሮች ፈጣን መፍትሄ ለመስጠት አቋም ተይዟል-ብአዴን

የብሔረ አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ብአዴን) ባካሄደው ግምገማ የክልሉ ወጣቶች ለሚያነሷቸው ችግሮች ፈጣንና ተጨባጭ መፍትሄ ለማበጀት አቋም መያዙን  የንቅናቄው ሊቀ-መንበር አቶ ደመቀ መኮንን አስታወቁ። የብአዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ለሶስት ሳምንታት ግምገማ አካሄዷል። የውስጠ ድርጅት…
Read More...

የሞት መንገድ

የሞት መንገድ                                                     ደስታ ኃይሉ የውጭ አገር የስራ ስምሪትን በተመለከተ መንግስት ከበርካታ አገሮች ጋር ስምምነቶችን የፈጸመ ቢሆንም፤ አሁንም በርካታ ዜጎች በህገ ወጥ መንገድ እየተሰደዱ ለአደጋ በመጋለጥ…
Read More...

ከስልጣን ባሻገር

ከስልጣን ባሻገር                                                          ደስታ ኃይሉ በአገራችን ህገመንግስታዊ ስርዓት መሰረት እየያዘ በመምጣቱ ጠቅላይ ሚኒስትርን ያህል ባለስልጣን ከኃላፊነት ለመልቀቅ ጥያቄ ሲያቀርቡ ምንም ዓይነት ቀውስ…
Read More...

በጫና የማይጠመዘዘው እጅ

በጫና የማይጠመዘዘው እጅ                                                        ደስታ ኃይሉ የአንድ ዴሞክራሲያዊ መንግስት መገለጫ ከሆኑት ጉዳዩች ውስጥ የህዝብን ጥያቄ በተገቢው መንገድ መመለስ መቻል ነው። ከዚህ አኳያ የኢፌዴሪ መንግስት የህዝቡን…
Read More...

ለአዋጁ ስኬታማነት…

ለአዋጁ ስኬታማነት...                                                         ደስታ ኃይሉ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለማስፈጸም የተቋቋመው ኮማንድ ፓስት ስኬታማ የሚሆነው በህብረተሰቡ የነቃ ተሳትፎ ሲታጀብ ብቻ መሆኑ ግልፅ ነው። ያለ ህብረተሰበቡ…
Read More...

ባተሌዎቹ…

ባተሌዎቹ… ዳዊት ምትኩ በአሁኑ ሰዓት በአመጽና በሁከት ላይ የሚገኙ ወጣቶች እጅግ ጥቂት መሆናቸው ይታወቃል። በርካታ ወጣቶች መንግስት ባመቻቸላቸው ሁኔታ በልማት ስራ ላይ ባተሌ ሆነው ደፋ ቀና እያሉ ነው። እነዚህ ባተሌ ወጣቶች የአገራችን መፃዒ ተስፋዎች ለሌላ አካል መጠቀሚያ መሆን…
Read More...

ሚዛናዊ አስተሳሰቦች

ሚዛናዊ አስተሳሰቦች ዳዊት ምትኩ መንግስት አቅም በፈቀደ መጠን ህብረተሰቡ ለሚያነሳቸው ጥያቄዎች ምላሽ እየሰጠ ነው። እርግጥ ህብረተሰቡ ለሚጠይቃቸው ጥያቄዎች ሁሉ በሂደት እንጂ በተጠየቀበት ዕለት ምላሽ መስጠት አይቻልም። ሆኖም በአፋጣኝ መመለስ ያለባቸው ጉዳዩች ምላሽ ያገኛሉ፤…
Read More...

የህዝባዊነት ማማ

የህዝባዊነት ማማ ዳዊት ምትኩ መከላከያ ሰራዊታችን በሚፈፅማቸው ተልዕኮዎቹ ህዝባዊነትን ተመስርቶ ተግባሩን የሚወጣ ሃይል ነው። ሰራዊታችን እንኳንስ ለአገሩ ህዝብ ይቅርና በሰላም ማስከበር የተሰማራባቸው አገራት ሁሉ በህዝባዊነቱና በዲሲፕሊኑ የተመሰገነ ነው። ቀደም ባሉት ጊዜያትም ይሁን…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy