Ethiopiaprosperous
Ethiopian News Ethiopian Daily news, Regarding political and social Issues.
Yearly Archives

2018

ዶ/ር አብይ አህመድ ከኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና ከሶማሊያው ፕሬዝዳንት

የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር አብይ አህመድ ከኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ እና ከሶማሊያው ፕሬዝዳንት መሀመድ አብደላሂ መሀመድ ጋር በሶስትዮሽና ቀጠናዊ ጉዳዮች ላይ በነገው እለት በአስመራ ይወያያሉ፡፡ ዶ/ር አብይ አህመድ አስመራ ገቡ…
Read More...

መጪው በዓል…

መጪው በዓል…                              ይሁን ታፈረ ኢትዮጵያዊያን 2010 ዓመተ ምህረትን አጠናቀንና 2011 ዓ.ም ለመቀበል በዝግጅት ላይ እንገኛለን። የምንቀበለው አዲስ ዓመት የብሩህ ተስፋ ምኞት የሚንፀባረቅበት ነው። ዜጎች አዲሱ ዓመት ወደ አዲስ ተስፋ የሚዘልቁበት…
Read More...

ለሰላማዊው አውድ

ለሰላማዊው አውድ                                                        ደስታ ኃይሉ መንግስት የዴሞክራሲ ምህዳሩን ለማስፋት አልሞ እየሰራ ያለበት ወቅት ቢኖር አሁን ነው ማለት ይቻላል። ይህ ሁኔታም አገራችን እየተከተለች ባለችው የይቅርታ፣ የመደመርና…
Read More...

‘…አንደራደርም!’

‘…አንደራደርም!’                                                          ይሁን ታፈረ በአሁኑ ወቅት በአገራችን እየመጣ ያለውን ለውጥ ባልተገባ መንገድ አቅጣጫ ለማሳት የሚሞክሩ የግል ጥቅመኞች በአንዳንድ አከባቢዎች ህገ ወጥነት እንዲሰፍን…
Read More...

….በታላቅ ተስፋ!

....በታላቅ ተስፋ! ገናናው በቀለ የአገራችንን የትምህርት ለማጠናከር በርካታ ተግባሮች እየተከናወኑ ነው። ባለፉት ጊዜያት የትምህርት ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ጉልህ ክንዋኔዎች ተፈጻሚ ሆነዋል። በተለይም ትምህርትን አስመልክቶ በሁለተኛው የልማት ዕቅድ የተያዘውን ቁልፍ ስራዎች ለማሳካት…
Read More...

ልዕልናው እንዲከበር…

ልዕልናው እንዲከበር… ገናናው በቀለ የኢፌዴሪ መንግስት የህግ የበላይነትን ከማስከበር አኳያ በርካታ ጉዳዩችን አከናውኗል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በቅርቡ በሰጡት ጋዜጣዊ መገለጫም መንግስት ኡንም የህግ የበላይነትን ለማረጋገጥ የያዘውን ቁርጠኝነት የሚያሳይ ነው። እርግጥ…
Read More...

….በታላቅ ተስፋ!

....በታላቅ ተስፋ! ገናናው በቀለ የአገራችንን የትምህርት ለማጠናከር በርካታ ተግባሮች እየተከናወኑ ነው። ባለፉት ጊዜያት የትምህርት ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ጉልህ ክንዋኔዎች ተፈጻሚ ሆነዋል። በተለይም ትምህርትን አስመልክቶ በሁለተኛው የልማት ዕቅድ የተያዘውን ቁልፍ ስራዎች ለማሳካት…
Read More...

የስበት ማዕከል

የስበት ማዕከል                                                         ታዬ ከበደ በአሁን ሰዓት አዲሲቷ ኢትዮጵያ በማካሄድ ላይ ያለችው ለውጥ እየደገፉ ያሉ የዓለም አገራት ቁጥር እንደተበራከተ ነው። በመሆኑም ይህን አዎንታዊ የዲፕሎማሲ ገፅታ…
Read More...

ጥቂት ስለ ፍኖተ ካርታው

ጥቂት ስለ ፍኖተ ካርታው                                                          ሶሪ ገመዳ በየትኛውም ደረጃ የሚገኝ የትምህርት አፈፃፀም ማህበረሰብ ተኰር ነው። ማህበረሰቡ የማይሳተፍበት የትምህርት አፈፃፀም ውጤታማ ሊሆን አይችልም። ከዚህ አኳያ…
Read More...

የለውጡ ቀንዲል

የለውጡ ቀንዲል                                                           ሶሪ ገመዳ የአገራችን ተጨባጭ ሁኔታ የሚያሳየን ለተከታታይ ሁለትና ሦስት ዓመታት ከቆየንባቸው የሠላም መደፍረስና የዜጎች መፈናቀል ሁኔታ እየወጣን መሆኑን ነው። የምንገኝበት…
Read More...

This website uses cookies to improve your experience. We'll assume you're ok with this, but you can opt-out if you wish. Accept Read More

Privacy & Cookies Policy